Addis Zemen (Oct 05, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የህግ ክፍል ሥልጣናዎችን (Cyber security, Cyber-crime, Person Protection and Fintech Laws (Advanced level), Ethiopian Intellectual Property Regime level) and Ethiopian Capital Markets (Advanced level)) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾ አቀፍ ግልዕ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 42 ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ሁለት መቶ (200) ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ።
- የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.afrotender.com, www.extralenders.com, www.2merkato.com
- በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ https://erp.ethiotelecom.et/OA HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=(04B857259C
- ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/www.afrotende, www.extratenders.com እና www.2merkato.com
ጨረታው ከመስከረም 29 ቀን 2019 ጀምሮ እስከ ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ይቆያል። ማንኛውም ተጫራች እስከ ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 208 ማስገባት ይኖርበታል። ፍላጎቱ ያላቸው ተሩ ራቾች ው ም ህሕዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥቅምት 20 ቀን 2019 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 204 ይከፈታል።
ማስታወሻ ፡–
- ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረ የተጠበቀ ነው።
- ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር ይቻላል።
ኢትዮ ቴሌኮም