Reporter (Oct 11, 2026)
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪ ስም
|
የንብረት አስያዥ ስም
|
አበዳሪው ቅርንጫፍ
|
ለጨረታው የቀረበው ንብረት
|
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ እና የቦታ ስፋት |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር
|
ሐራጁ የሚከናወንበት |
||||
|
ከተማ |
ቀበሌ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታው ስፋት |
ቀንና ዓ.ም |
ሰዓት
|
||||||
|
1 |
አቶ መስፍን አራጌ |
አቶ መስፍን አራጌ |
ደራርቱ ቱሉ ሜክሲኮ ቅርንጫፍ |
መኖሪያ ቤት
|
ደ/ብርሃን
|
አጼ ዘረያቆብ
|
174475
|
332 ካ.ሜ
|
7,344,133.00
|
ህዳር 3 ቀን 2019 ዓ.ም |
ከጧቱ 5:00-6:15 |
|
2 |
ወ/ሮ ቅድስት ልኡል ሰገድ |
ወ/ሮ ቅድስት ልኡል ሰገድ |
ንግስት ኢሌኒ ሳሪስ ቅርንጫፍ |
G+2 የሆነ መኖሪያ ቤት |
አዲስ አበባ
|
የካ ወረዳ 13 |
AA00005 1309940
|
266 ካ.ሜ
|
46,469,592.94
|
ህዳር 2 ቀን 2019 ዓ.ም |
ከጧቱ 3:00-4:15 |
የሐራጅ ደንቦች
- ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሰዓት አስራ አምስት ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
- አሸናፊ የሆነ ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ የጨረታው አሸናፊ መሆኑ ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መከፈል አለበት፡፡ ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል።
- በተራ ቁጥር 1 (አንድ) የተገለጸው ቤት ሐራጁ የሚከናወነው ከላይ በተገለጸው ቀን እና ሰአት በደብረ ብርሃን ከተማ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ሲሆን በተራ ቁጥር 2 (ሁለት) የተገለፀው ቤት ሐራጅ ከላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ካዛንቺስ በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 9ኛ ፎቅ ይካሄዳል።
- በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው።
- ለመንግስት የሚከፈለው የሊዝ ክፍያ እና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ክፍያዎችን የስም ማዛወሪያን ጨምሮ ገዢው/አሸናፊው ይከፍላል።
- ለሐራጅ የቀረቡትን ንብረቶች ለመጎብኘት የሚፈልጉ ከህግ ክፍሉ ጋር እና/ወይም ከቅርንጫፎቹ ጋር ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይችላሉ።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-558-65-68 / በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
እናት ባንክ አ.ማ.