Government (Oct 14, 2026)
Please click on this Link in order to Bid on the EGP website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/dc543ce3-7a69-402b-8604-fd3bf85ca1b7/open
Lot Information
- Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0126-2019-PUR
- Object of Procurement: Procurement of Construction Materials
- Description: Procurement of Construction Materials
- Award Type: Lot based
- Procurement Type: Shopping
- Procurement Method: Open
- Marketplace: National
- Procuring Entity: Arbaminch University
- Clarification Request Deadline: Oct 15, 2026, 9:00:00 AM
- Bid Submission Deadline: Oct 15, 2026, 9:00:00 AM
- Terms and Conditions: ጥራቱንና የወቅቱን የገበያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበት ዕቃ በቀረበዉ ዝርዝር መግለጫ (Specification) መሰረት ጥራቱ በባለሙያ ሲረጋገጥ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ዕቃ ግምጃ ቤት ገቢ መሆን ይኖርበታል፡፡ አሸናፊ የሆነ ድርጅት የትራንስፖርት እና ጫኝ አዉራጅ ወጪ በመሸፈን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማድረስ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡ የማይነበቡና ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎችን ማቅረብ ከዉድድር ዉጪ ያደርጋል፡፡ በ Egp Shoping የግዥ ዘዴ ጨረታ ወጥቶ ተወዳድሮ በተደጋጋሚ ጊዜ ያሸነፈና አዋርድ የተደረገለት ነገር ግን ለማቅረብ ፈቃደኛ ያልሆነ ተደዉሎ ስልኩን የማያነሳና ስልኩ ያልሰራ ተጫራች ቢኖር ከዉድድር ዉጪ ይደረጋል፡፡ ማሳሰቢያ በተደጋጋሚ ያሸነፈበት አዋርድ ይያያዛል፡፡ በዘርፉ ያልተሰማራበትን እና ያልታደሰ የንግድ ፈቃድ እና ታክስ ክሊራንስ በማቅረብ መወዳደር አይቻልም፡፡ ተወዳድሮ የተገኘ እና በግዥ በስራችን ላይ እንቅፋ የፈጠረ አስፈላጊዉ እርምጃ እንድወሰድበት ለሚመለከተዉ አካል በማቅረብ እርምጃ እንድወሰድበት ዩኒቨርሲቲዉ ይገደዳል፡፡ አሸናፊ ሆኖ ሁሉንም ዕቃዎች ማቅረብ ሲገባዉ የተወሰኑ ዕቃዎችን ብቻ ማቅረብ አይፈቀድም፡፡ ይህ ባይሆን ግን ዩኒቨርሲቲዉ ለፌዴራል ግዥ ኤጄንሲ ሪፖርት በማድረግ የጥፋተኛነት የቅጣት እርምጃ እንድወሰድበት ሪፖርት ለማድረግ ይገደዳል፡፡ ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታን በሙሉም ሆነ በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡