Addis Zemen (Oct 15, 2026)
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በገቢዎች ሚኒስቴር ባ/ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሠራተኞች
ማመላለሻ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ
- የጨረታ መለያ ቁጥር በመንግሥት ኤሌክትሮኒክስ ግዥ /EGP/ሲስተም MOR-NCB-NC-0157-2019-BID-Open
በገቢዎች ሚኒስቴር ባ/ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለሰራተኞች ጠዋት ከቤት ወደ ስራ ቦታ እና ማታ ከስራ ቦታ ወደ ቤት የትራንስፖርት አገልግሎት ለመግዛት ስለሚፈለግ በዘርፉ ከተሰማሩ አካላት ማለትም /7113/ የንግድ ስራ ፈቃድ የየብስና ተዛማጅ የሚል በመንግስት ኤሌክትሮኒክስ ግዥ /EGP/ሲስተም ጨረታውን ከጥቅምት 05/2019 ዓ/ም ጀምሮ አየር ላይ ስለሚያውል በመንግስት ኤሌክትሮኒክስ ግዥ / EGP /ሲስተም online እንድትወዳደሩ እናሳውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058-226-34-01/058-226-33-21
በገቢዎች ሚኒስቴር ባ/ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት