የጅማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2019 በጀት ዓመት ከ5/2/2019 እስከ 30/10/2019 ዓ.ም. ድረስ የሚውሉ የማምረቻ ዕቃዎች፣ የተለያየ የጽሕፈት መሣሪያዎች (Stationery)፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች (Furniture)፣ የደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሪሲቲ እና ባዮሜዲካል (Electricity & Biomedical)፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የግንባታ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የጅማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2019 በጀት ዓመት ከ5/2/2019 እስከ 30/10/2019 ዓ.ም. ድረስ የሚውሉ የማምረቻ ዕቃዎች፣ የተለያየ የጽሕፈት መሣሪያዎች (Stationery)፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች (Furniture)፣ የደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሪሲቲ እና ባዮሜዲካል (Electricity & Biomedical)፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የግንባታ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Oct 15, 2026)

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጅማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2019 የበጀት ዓመትን ከ5/2/2019 እስከ 30/10/2019 ለማምረቻ ዕቃዎች፣ የተለያየ የጽሕፈት መሣሪያዎች (STATIONARY)፣ የፅዳት ዕቃዎችን፣ ቋሚ ዕቃዎችን (Furniture)፣ የደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሪሲቲ፣ (Electricity Biomedical)፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የግንባታ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም ተጫራቾች፦

1. ለተጠቀሱት የግዥ ዕቃዎች ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የንግድ ፈቃዳቸውን ያሳደሱና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

2. ተጫራቾች የአቅራቢነት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

3. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ የሆኑና ለዚህ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

4. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከጂማ ከፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከተባበሩት ዝቅ ብሎ ከጽሕፈት ቤቱ ቢሮ ቁጥር 3 መግዛት ይችላሉ።

5. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዳቸው (ሎት) ብር 15,000 (አስራ አምስት ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ አለባቸው።

6. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ኦሪጅናል እና ኮፒ በመለየት፣ በታሸገ ኤንቨሎፕ (ለእያንዳንዳቸው በተለየ ኤንቨሎፕ) ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 የሥራ ቀናት ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ቁጥር 1 ውስጥ ዘወትር በሥራ ሰዓት ማስገባት ይችላሉ፡፡

7. ጨረታው የሚከፈተው በጋዜጣ ከወጣበት በ10ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ በ6፡00 ሰዓት ታሽጎ፣ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ቀን በ8፡30 ሰዓት ይከፈታል።

8. የጨረታው አሸናፊ ዕቃዎችን በራሱ ትራንስፖርት የጂማ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ንብረት ክፍል እና የማምረቻ ንብረት ክፍል ገቢ አድርጎ ገንዘቡን ይቀበላል።

9. አንድ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም።

10. መሥሪያ ቤቱ በጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል መተው ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

11. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0979 564 744 / 0917 833 091 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

የጅማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ