Wollo University፡ Procurement of Maintenance and Repair Service – test3.diretenders.com

Wollo University፡ Procurement of Maintenance and Repair Service


Government (Oct 15, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: WU-NCB-G-0020-2019-PUR
  • Object of Procurement: Procurement of Maintenance and Repair Service
  • Description: TCC አላቂ የጥገና እቃዎች 2019
  • Award Type: Item-based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Wollo University
  • Clarification Request Deadline: Oct 14, 2026, 12:00 AM Ethiopia Time (UTC+03:00)
  • Bid Submission Deadline: Oct 16, 2026, 3:56 PM Ethiopia Time (UTC+03:00)
  • Terms and Conditions:

ማሳሰቢያ

  1. ከላይ በተጠቀሰው የዕቃ ዝርዝር መሰረት አሸናፊው ድርጅት የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ወ/ዩ ልዕለ ህክምና ካምፓስ ግዥ ቡድን ቢሮ ቁጥር 41 ድረስ ማቅረብ ይጠበቅበታል።
  2. አሸናፊው ድርጅት ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የዕቃውን ትክክለኛነቱን በጥራት አረጋጋጭ አረጋግጦ ያስረክባል።
  3. ዩኒቨርሲቲው ካስቀመጠው ስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ መሙላት ተቀባይነት የለውም።
  4. ተጫራቾች ዋጋ ሲሞሉ ቫቱን ካላሳዩ ቫት እንደጨመሩ ተደርጎ ይወሰዳል።
  5. ስለ ሰነድ ማብራሪያ መጠየቅ የሚቻለው በሲስተም ብቻ ነው።
  6. እቃው አስቸኳይ ስለሆነ ተወዳዳሪዎች መወዳደር የሚችሉት በደሴና አካባቢው ያሉ ድርጅቶችን ብቻ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *