በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የተለያዩ የቢሮ ግብዓቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሳተም ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የተለያዩ የቢሮ ግብዓቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሳተም ይፈልጋል


Addis Zemen (Oct 20, 2026)

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የተለያዩ የቢሮ ግብዓቶችን በሎት ከፋፍሎ በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሳተም ይፈልጋል፤

በዚሁ መሠረት፡-

ተቁ

የዕቃው ዓይነት

 

ሎት

 

ጨረታው አየር ላይ የሚቆይበት እና ጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት

ምርመራ

 

1

የጽሕፈት መሣሪያ

 

ሎት 1

 

ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በአየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን በ8፡ ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ በ8፡30 ይከፈታል፡፡

 

በቀረበው  ስፔስፍኬሽን መሰረት ዝርዝር መረጃውን በጨረታ | ሰነዱ ላይ ይመልከቱ

 

2

የጽዳት ዕቃዎች

ሎት 2

 

3

ህትመት ኮፒ፤ባነር፤ብሮሸር

ሎት 3

 

በመሆኑም ተጫራቾች፡-

  1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፤
  3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ከብር 50000 /ሀምሳ ሺህ ብር በላይ ሲሆን የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የተመዝጋቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሎት ብር 20,000 /ሃያ ሺህ/ ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በግልፅ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በክልሉ ጤና ቢሮ ግዥ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 100/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
  6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋና ዶክመንታቸውን የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ጨምሮ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ የጨረታ ማስከበሪያውን ሲፒኦ ለየብቻ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ይውላል፡፡ ጨረታው በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ 8:30 ይከፈታል፡፡
  7. ጨረታው በቢሮው ግዥ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ክፍል ለዚሁ ስራ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  8. 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት እና ቦታ ይከፈታል፡፡
  9. አሸናፊው ድርጅት የጨረታው ውጤት እንደታወቀ ውል የሚፈጽም ሲሆን ያሸነፈውን ዕቃ ንብረት ክልል ጤና ቢሮ ወራቤ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
  10. ቢሮው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው᎓᎓

ለተጨማሪ ማብራሪያ 09 11 83 2463/16 86 97 50
የማ/ኢትዮጵያ ክ/መ/ጤና ቢሮ
ወራቤ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *