አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter (Oct 18, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ.

 

የተበዳሪው ስም

 

አበዳሪ ቅርንጫፍ

 

የንብረት አስያዥ

 

የቦታ አገልግሎት

 

ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ

 

የካርታ ቁጥር

 

የቦታ ስፋት

 

የጨረታ መነሻ

 

የጨረታ ቀን

 

የጨረታ

ሰዓት

 

ከተማ

 

ክፍለ ከተማ

ቀበሌ/ወረዳ

1

 

 

ኮንስትራክሽን ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተ የግ ማህበር

 

 

 

 

 

ጎተራ

 

 

 

ዮፔክ ፕላስቲክ ኢንጂነሪንግ ሃይድር ኃላ.የተ.የግ ማህበር

ለድርጅት

 

አ.አ

 

አቃቂ ቃሊቲ

 

4

402568

 

6823

 

41,119,360

 

9/3/19

 

 4:00-5:00

ተበዳሪው

 

ለቅይጥ አገልግሎት

አ.አ

 

ቂርቆስ

 

 9

AA000070 40900271

 

441

17,400,000

 

9/3/19

 

5:0 -6:00

 

ራሄል ስታቫሮ

ለመኖርያ ቤት

 

ሸገር

 

ለገጣፎ ለገዳዲ

 

OR042031105008

 

 496.48

 8,536,300

9/3/19

 

5:0 -6:00

 

2

አመል መሃመድ

 

ቦሌ ሚካኤል

ተበዳሪው

 

ለድርጅት G+10

 

አ.አ

 

 ቦሌ

 01

A000060104210

 

705

136,676,250

 

10/3/19

 

4:0 -5:00

 

3

ብርሃኑ ያለው

 

ሻላ

ተበዳሪው

 

ለመኖርያ ቤት

 

አ.አ

 

ለሚ ኩራ

 

 9

ለ/ኩራ-9/10813/1/1/253702/1158/00

 250

 22,000,000

10/3/19

 

5:0 -6:00

4

ትእግስት በቀለ

 

አቡነ ጴጥሮስ

 

ተበዳሪው

 

ለቅይጥ አገልግሎት G+4

 

አ.አ

 

ለሚ ኩራ

 

 13

LMK12911522548301135

 

 483.01

 35,889,840

11/3/19

 

4:0 -5:00

 

5

ኤም ዲ ኤም ትሬዲንግ ኃላ.የተ.

 

 አዲሱ ገበያ

 ኤሊያስ አስቻለው

ለመኖርያ አገልግሎት(G+2)

 

አ.አ

 

 የካ

 03

YK11514141820054015

 

 200

 15,580,375

11/3/19

 

5:0 -:00

 

6

 ጌታሲል ተስፋሁን

 ካሜሮን አቬኑ

ተበዳሪው

 

( በጋራ መኖርያ ህንጻ ውስጥ የሚገኝ ቤት)

አ.አ

 

ለሚ ኩራ

 

08 

 AA000060809925020103

 171.21

 12,013,292

11/3/19

 

8:00 -9:00

 

7

 ሮባ ኩማ

 ሰበታ

ተበዳሪው

 

  ለመኖርያ ቤት

ሸገር

 

 

 

 L/838/2000/P17

 412

 2,944,350

10/3/19

 

5:00 -6:00

 

8

 ጎሹ ግዛው

 ለገሃር 

ተበዳሪው

 

  ለመኖርያ ቤት

ሸገር

 

ለገጣፎ ለገዳዲ

 

 

 OR042045105024

 205.4

 1,706,140

11/3/19

 

5:00 -:00

 

9

 መላኩ አድማሱ

 ቢሾፍቱ

ተበዳሪው

 

 ለቅይጥ አገልግሎት G+2

 ቢሾፍቱ 

 

 

 BI/1550/04

 751

 5,000,000

11/3/19

 

5:00 -6:00

 

10

 ናኦል አለሙ

 ሸኖ

ተበዳሪው

 

  ለመኖርያ ቤት

 ሸኖ

 

 

 171/2016

 200

 2,014,260

15/3/19

 

5:00 -6:00

 

1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒ ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።

2. ከላይ በአዲስ አበባ ከተማ እንደሚገኙ የተገለጹት ንብረቶች ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩ ዋናው መ/ቤት ጊዜያዊ ጽ/ቤት በሚገኝበት ህንጻ ውስጥ ይካሄዳል ከአዲስ አበባ ውጭ ያሉት ንብረቶች ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል። ተበዳሪው አስያዡ በጨረታው ቀን ባይገኙም ሃራጁ በተያዘለት ቀን/ጊዜ ይካሄዳል።

3. ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል ክፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል።

4. የጨረታው አሸናፊ የሆነ  ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ግቢ ይኖርበታል።

5. ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል።

6. ከተገነባ ሁለት አመት ከሞላው መኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል።

7. ለተጨማሪ መረጃ– ጎተራ ቅርንጫፍ 011 338 4101፣ ቦሌ ሚካኤል ቅርንጫፍ 011 639-2022፣ ሻላ ቅርንጫፍ 011 667-3820፣ አቡነ ጴጥሮስ ቅርንጫፍ 011 171 5804፣ አዲሱ ገበያ ቅርንጫፍ 011- 126 8100፣ ካሜሮን አዜኑ ቅርንጫፍ 011 666 -2429፣ ሰበታ ቅርንጫፍ 011 338-4101፣ ለገሃር ቅርንጫፍ 011-532-0001፣ ቢሾፍቱ ቅርንጫፍ 011 433-5344፣ ሸኖ ቅርንጫፍ 011 687 0774 ወይም የሕግ አገልግሎት 011 557-0075 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።

8. ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አዋሽ ባንክ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *