Reporter (Oct 21, 2026)
ቁጥር – POO32326
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ርዕስ ኤ.ዲ.ኤም ኃ/የ/የግል ማህበር (ራማዳ አዲስ ሆቴል) በረንዳ ላይ የኢትዮጵያ ባህላዊ ቡና አገልግሎት የሚውል ቦታን ለማከራየት የወጣ ግልጽ ጨረታ።
ኤ.ዲ.ኤም ኃ/የ/የግል ማህበር (ራማዳ አዲስ ሆቴል) በህንጻዉ መግቢያ የሚገኘውን በረንዳ ለባህላዊ የቡና አገልግሎት የተቆላ ፤ የተፈጨና የታሸገ ቡናን ለደንበኞች ለማቅረብና ለመሸጥ ለሚፈልጉ የታወቁና ልምድ ያላቸው የቡና ድርጅቶች/ አቅራቢዎች ግለሰቦች በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች እና የውል ግዴታዎች።
ህጋዊነት: በዘርፉ የታደሰ እና የፀና ንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN Certificate) እና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ።
የኬተሪንግ (Catering) አገልግሎት ግዴታ ከሆቴሉ ህንጻ ውጪ የተለያዩ የኬተሪንግ (የመስተንግዶ አገልግሎት) እና የፕሮግራም አገልግሎቶች በሚኖሩበት ጊዜ ቡና አብሮ የማቅረብ እና የማስተናገድ የኮንትራት የሚኖርበት ይሆናል።
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO): ተጫራቾች ተመላሽ የሚሆን የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 (መቶ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ CPO ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማያያዝ ይኖርባቸዋል።
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 100,000 (መቶ ሺህ ብር) ከ VAT በፊት ነው።
- የጨረታ ሰነድ ማስረከቢያ ቦታ: ኤ.ዲ.ኤም ኃ/የ/የግል ማህበር (ራማዳ አዲስ ሆቴል) የአስተዳደር/ፋይናንስ ክፍል
- የጨረታ ማስረከቢያ ጊዜ: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ አምስት የስራ ቀናት
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን እና CPO በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለሰዉ ሃይል አስተዳደር ቢሮ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ፡
ስልክ ቁጥር: +251 98 063 6085
ኢሜይል: Marta.Beyene@ramadaaddis.com
አድራሻ: ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ