Addis Zemen (Oct 21, 2026)
የጨረታ ቁጥር DC /SF/77/2026 ማራዘሚያና
መክፈቻ ቀን ስለማሳወቅ የወጣ ማስታወቂያ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and fix CCTV system ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ ቁጥር DCE SF/77/2026 አውጥቶ ጨረታው ሰኔ 24/2018 ዓ.ም እንደሚከፈት የተገለፀ መሆኑን ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘው እስከ ጥቅምት 16/2019 ዓ.ም ድረስ የተራዘመ መሆኑ እያሳወቅን፣ ጨረታው ጥቅምት 16/2019 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚህ ዕለት 4፡15 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ከጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
አድራሻ፡– የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
ቃሊቲ ቶታል ማደያ ዝቅ ብሎ የቀድሞ መ.ኮ.ድ ገቢ
የቀጥታ ስስክ ቁጥር 0114-403434
ማዞሪያ በ114-42-22-70/71/72
E-mail አድራሻ |nfo@dce et.com
የድህረ ገፅ አድራሻ www.dce.et.com
ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ.0114-40-04-71/0114 42-07-46
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a2913700a538a3404000001