Government (Oct 23, 2026)
Please click on this Link in order to Bid on the EGP website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/57b30fb7-f959-4038-af80-fed70416c58f/open
Lot Information
- Procurement Reference Number: BDU-NCB-NC-0226-2019-PUR
- Object of Procurement: Procurement of Rent Service
- Description: 25 ሜትር ጥልቀት ያለው ብዛቱ 6 ጉድጓድ የሚቆፍር ሪግ እና ድሪል ማሽን ኪራራይ አገልግሎት ግዥ (BiT-FCWRE)
- Award Type: Item based
- Procurement Type: Shopping
- Procurement Method: Open
- Marketplace: National
- Procuring Entity: Bahir Dar University
- Clarification Request Deadline: Oct 26, 2026, 3:00 AM Ethiopia Time (UTC+03:00)
- Bid Submission Deadline: Oct 26, 2026, 10:00 AM Ethiopia Time (UTC+03:00)
- Terms and Conditions:
- ኢንስቲትዩቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ቁፋሮ የሚደረገው ባህር ዳር ከተማ አብክመ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪ እና ማሽን ቴክኖሎጅ ልማት ኢንተርፕራይዝ (ማሽነሪ ግሩፕ) ዋናው መስርያ ቤት ለሚገነባው 2B+G+17 mixed-use Building Geotechnical Investigation: Drilling of 6 BH @ 25 m Depth (Total 150 m) ማሽኖችን አቅርቦ ቁፋሮውን በማካሄድ የአፈር ናሙናውን ለባህር ዳር ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት ሲቪልና ውኃ ምህንድና ፋካልቲ ማስረከብ ይኖርበታል።
- አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት ለማሽን ቁፋሮው የሚያስፈልጉ የማሽኖች ትራንስፖርትና የማሽን ኦፕሬተር ባህር ዳር ከተማ አማራ ብረታብረት ኢንተርፕራይዝ ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል።