Reporter (Oct 25, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
ERC DSPA ግ.ጨ.ቁ05/2019
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን አቅርቦቶች ፍላጎት ካላቸው የአገር ውስጥ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
1. የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ቻርጀር ግዥ እና ገጠማ ( Procurement of Supply, Installation Configuration & Testing of EV charger)
በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡
-
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ
- የተጨማሪ እሴት ታክስ
- በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት
- የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት /ቲን/
- ታክስ ክሊራንስ
- ተጫራቾች በሽርክና በጥምረት በጋራ ወይም በቅንጅት የሚጫረቱ ከሆነ የመመስረቻ ሰነድ ማቅረብ አለባቸው
- ርክክቡ የሚፈጸምበት ቦታ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋናው መስሪያ ቤት ነው
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት
- የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 75,000.00 (ሰባ አምስት ሺ ብር ) ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው
- በሲ.ፒ.ኦ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ሆኖ ጨረታ ከተከፈተበት 60 (ስልሳ) ቀናት የሚቆይ መሆን ይኖርበታል
- ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋና መ/ቤት በፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 32 የማይመለስ 1000/አንድ ሺ ብር/ በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ።
- ጨረታው አየር ላይ የሚውልበት ቀን 15/02/2019 ዓ.ም
- ጨረታው የሚዘጋው፡–30/02/2019 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ሆኖ በእለቱ ከሰዓት 9፡30
- ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በጨረታው አከፋፈት ላይ መገኘት የሚችሉ መሆኑ፤
- የሚቀርበው እቃ አይነትና ይዘት በጨረታ ሰነዱ የተገለጹ መስፈርቶችን አሟልቶ መቅረብ የሚችል
- ኮርፖሬሽኑ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
- ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በሚገኝበት አዲስ አበባ መሻለኪያ ከሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት የቀድሞው አራተኛ ክፍለ ጦር ግቢ በአካል ወይም በስልክ 011 470 2063/ 011 470 2064 መጠየቅ ይቻላል።
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ