Addis Zemen (Oct 26, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት፡-
- የተለያዩ የመኪና ጎማዎቸ ለአንደኛ ጊዜ ለመግዛት
- የደንብ ልብስ ለሁለተኛ ጊዜ ለመግዛት
- “Fire Extinguisher/የእሳት ማጥፊያ” ለሶስተኛ ጊዜ ለማስሞላት
- Air Conditioner (AC)” ሶስተኛ ጊዜ ለማስጠገን
- የላብራቶሪ ማሽን ግntegrated Chemistry, lmmunoassay & Electrolyte, lntegrated solution” ማሽን በPlacement’ የሚሰጥ ደርጅት ካለ አስፈላጊውን የተለያዩ የማሽኑን Reagent” ለሁለተኛ ጊዜ ለመግዛት
- የCT, Steam sterilizer and Endocope maintenance service agreement ለሶስተኛ ጊዜ ለማሰራት
- የግቢ ውስጥ መድኃኒቶች እና የህክምና እቃዎች ለሶስተኛ ጊዜ ለመግዛት
- የኮሚኒቲ ፋርማሲ መድኃኒቶች ለሶስተኛ ጊዜ ለመግዛት
- የMedical Equipment and surgical instruments” ለሶስተኛ ጊዜ ለመግዛት በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላለችሁ፡፡
- የ2018/9 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ በዘርፉ ያልችሁ ፡፡
- ተጫራቾች የተጨመረ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆን መረጃ ማቅረብ የሚችል፡
- በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባችሁን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፡፡
- ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ ግዥ መ/ቤት ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦሪጅናል ለየ ብቻ በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው፡፡
- ስርዝ ድልዝ ያለው ፤ የማይታይ የጨረታ ሰንድ የዋጋ ዝርዝር እና እስስፍኬሽን የቀየረ ተቀባይት የለውም፡፡
- ጨረታውን ከሸነፉ በኋላ የውል ማስከበሪያ የአሸኑፉበትን ዋጋ 10% ማሰያዝ የሚችል፡፡
- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ክፍል ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ከ1ኛ-3ኛ ላይ ላለው ተራ ቁጥሮች ለእያንዳንዱ ጨረታ 200/ሁለት መቶ ብር እና ከ4ኛ እና 9ኛ ላይ ላለው ተራ ቁጥሮች 500/አምስት መቶ ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው ::
- የማሽኑን Reagent በጨረታው ያሽነፈ ድርጅት በ “Placement’ የሚሰጠውን ማሽን በ7 ቀን ውስጥ መ/ ቤት ድርስ በራሱ ውጪ ማቅረብ የሚችል፡፡
- ለ Reagent ጨረታ የሚሳተፈው ድርጅት በ placement’ የሚሰጠውን የላብራቶሪ ማሽን በእስቶክ (stock) ውስጥ ያለው ብቻ መሆን አለበት ወይም በእስቶክ (stock) የሌለው ድርጅት ጨረታውን መሳተፍ አይችልም፡፡
- የግቢ ውስጥ መድኃኒቶች እና የህከምና እቃዎች ጨረታው የሚከፈተው በ25/02/2019 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- የደንብ ልብስ ጨረታው የሚከፈተው በ25/02/2019 ከቀኑ 9፡30 ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- Fire Extinguisher/የእሳት ማጥፊያ’ ጨረታው የሚከፈተው በ26/02/2019 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- “Air Conditioner (AC)” ጨረታው የሚከፈተው በ26/02/2019 ከቀኑ 9፡30 ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው
- የተለያዩ የመኪና ጎማዎቸ ጨረታው የሚከፈተው በ27/02/2019 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው
- የላብራቶሪ ማሽን Integrated Chemistry, lmmunoassay & Electrolyte, lntegrated solu tion” ጨረታው የሚከፈተው በ27/02/2019 ከቀኑ 9፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- የኮሚኒቲ ፋርማሲ መድኃኒቶች ጨረታው የሚከፈተው በ01/03/2019 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች |ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- የ“CTSteam sterilizer and Endocope-maintenance service agreemento ጨረታው የሚከፈተው በ01/03/2019 ከቀኑ 9፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- የMedical Equipment and surgical instruments” ጨረታው የሚከፈተው በ02/03/2019 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች |ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የሚሞሉትን ዋጋ በመስሪያ ቤቱ ሰነድ ብቻ ላይ መሆን አለበት፡፡
ጨረታ ማስከበሪያ፥-
- 1ኛ ፣4ኛ፣ 5ኛ፣6ኛ፣7ኛ፣8ኛ እና 9ኛ ላይ ላሉት ተራ ቁጥሮች ለእያንዳንዱ ጫረታ ለየ ብቻ 50,000 (ሃምሳ ሺ) ብር እና
- 2ኛ እና 3ኛ ላይ ላለው ተራ ቁጥር 20,000 (ሃያ ሺ) ብር በ“CBE, CBO, እና በSinqe’ ባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡
አዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ