በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የ6ኛ ዕዝ 602ኛ ኮር ግዥ በ2019 በጀት አመት ለኮሩ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የ6ኛ ዕዝ 602ኛ ኮር ግዥ በ2019 በጀት አመት ለኮሩ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Oct 28, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

ግልፅ ጨ/ቁ 02/2019 ዓ/ም

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የ6ኛ ዕዝ 602ኛ ኮር ግዥ በ2019 በጀት አመት ለኮሩ አገልግሎት የሚውሉ፦

  1. አላቂ የቢሮ ፅህፈት ማቴሪያል
  2. አላቂ የስልጠናና ትምህርት ማቴሪያል
  3. ቅስቀሳና ፕሮፖጋንዳ ማቴሪያል
  4. አላቂ የቢሮ ፅዳት ማቴሪያል
  5. ቶዮታ 1HZJ 79 መኪና መለዋወጫ
  6. የጀነሬተር መለዋወጫ
  7. አላቂ የጋራዥ መኪና እቃዎች

በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን:: በዚህ መሰረት በዘርፉ የተሰማሩበት የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ያላቸው፣ የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የቫት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰአት ቅዳሜን ጨምር ከጠዋቱ ከ2:00-6:00 ሰአት ከሰአት ቡሃላ ደግሞ ከ7:30–11:00 ድረስ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ምስ/ጎጃም ዞን ደጀን ወረዳ የትኖራ ቀበሌ የ602ኛ ኮር ግዥ ክፍል ግዜአዊ ቢሮ በመቅረብ እስከ ጥቅምት 28/2019 ዓ/ም የጨረታ ሰነድ መግዛትይችላሉ፡፡ ጨረታው ጥቅምት 28/2019 ዓ/ምከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ 4:30 ሰአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ምስ/ጎጃም ዞን ደጀን ወረዳ የትኖራ ቀበሌ የ602ኛ ኮር ግዜአዊ ማዘዣ ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ጨረታ ሰነድ የገዙ አቅራቢዎች (ታጫራቾች) በጨረታ ሳጥን አከፋፈት ስነ–ስርዓት ላይ አለመገኘት የጨረታውን የመክፈት ስነ–ስርዓት እያስቀረውም፡፡ መስሪያ ቤቱ ተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ፡– 0912368899 0926600397

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የ6ኛ ዕዝ 602ኛ ኮር ግዥ