Addis Zemen (Oct 28, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
የ601ኛ ኮር ግዥ ክፍል ግ/ጨ/ቁጥር 01/2019
በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ601ኛ ኮር ግዥ ክፍል በ2019 በጀት ዓመት ለኮሩ አገልግሎት የሚውል
1. የፅህፈት ማቴሪያል
2. የፅዳት ማቴሪያል
3. የመኪና መለዋወጫ
በዘርፍ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታ መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን ። በዚህ መሰረት በዘርፉ የተሰማሩበት የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የዘመኑ ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ያላቸዉ የምዝገባ የምስክር ወረቀትና የቫት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ
ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200.00(ሁለት መቶ ብር)ብቻ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ ከ2፡30 እስከ 6፡00 ሰዓት ከሰዓት በኋላ ከ7፡30 ስዓት እስከ 11፡00 ሰዓት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ደ/ብርሃን ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ግቢ የ601ኛ ኮር ግዥ ክፍል በሚገኘው ቢሮ ቁጥር 01 በመቅረብ እስከ ጥቅምት 27/2019 ዓ.ም የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡ ጨረታው ጥቅምት 27 /2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 8፡30 ስዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ደ/ብርሃን ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ግቢ የ60ኛ ኮር ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር ዐ ይከፈታል። መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስልክ 0913 642 717 /0925 502 185
በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ 601ኛ ኮር ግዥ ክፍል ደ/ ብርሃን ኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ ግቢ