በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ለመጀመሪያ ጊዜ የፈርኒቸር መገልገያ መሣሪያ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ለመጀመሪያ ጊዜ የፈርኒቸር መገልገያ መሣሪያ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Oct 28, 2026)

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ

የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ለመጀመሪያ ጊዜ የፈርኒቸር መገልገያ መሣሪያ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ እና የግብር ከፋይ መለያ

ቁጥር (Tin No) ያላቸው አቅራቢዎች እንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል።

የዕቃው ዝርዝር፦

ቁጥር

የዕቃው ዝርዝር

መለያ ቁጥር

01

MDF

0.18

02

MDF

0.12

03

MDF

0.06

04

MDF

0.03

05

Tobulare

30*30*1.5

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች

(046-116-0449/ 09 40 21 55 91/ 09 10 05 83 69/ 09 11 53 41 23) ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ።

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *