Addis Ababa Road Authority :Asphalt Hot Mix (Wearing and Binder Course – test3.diretenders.com

Addis Ababa Road Authority :Asphalt Hot Mix (Wearing and Binder Course


Government (Oct 28, 2026)

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ed07f749-f0cf-43b0-b3f3-81fab1dd01cb/open

Reference Number: AACRA-NCB-G-0031-2019-BID-Open-Re-bid

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: two envelop
  • Category: Goods

Procuring Entity

Organization: Addis Ababa Road Authority

Contact Information

Address: pushkin

Town: Addis Ababa

Country: Ethiopia

P.O. Box: 9092

Post Code: 1000

Telephone: +251 113714103

Email: aacra@gmail.com

Office: 1st

Important Dates

  • Invitation Date: Oct 27, 2026, 9:00 PM
  • Submission Deadline: Nov 09, 2026, 10:00 AM
  • Opening Schedule: Nov 09, 2026, 11:00 AM
  • Clarification Deadline: Nov 01, 2026, 2:00 PM

Eligibility Requirements

Bid Security: 500000 ETB

Joint Venture: Required

Bid Security Forms (Local): Bank_Guarantee, CPO

Bid Security Forms (SME): Bank_Guarantee, CPO

Bid Security Forms (Foreign): Bank_Guarantee, CPO

Qualification Requirements

  • የታደሰ የንግድ ፈቃድ

     

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

     

    Reference: 4.6 (ለ) (i)

  • ማሽኑ ካሊቢሬት የተደረገበት ህጋዊ ሰነድ

     

    ለሚቀርበዉ ማሽን ካልብሬት የተደረገበት ህጋዊ ሰነድ ማቅረብ አለባቸው እነዚህን ሰነዶች ማቅረብ ያልቻለ ተጫራች ከውድድር ውጭ ይደረጋል፡፡ 

     

    Reference: 57.0

  • የባለቤትነት ማረጋገጫ

     

    ተጫራቾች የራሳቸው የሆነ የአስፋልት ማምረቻ ፕላንት፣ክሬሸር እና ኳሪ ሊኖራቸው ይገባል፡፡የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ሊብሬ እንዲሁም በውልና ማስረጃ የተረጋገጠ ውክልና ወይም ለዚህ ጨረታ የአቅርቦት ጊዜ የሚሸፍን የኪራይ ውል ለውል ዘመኑ የሰነድ ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ማረጋገጫ ያላቀረበ ተጫራች ከውድድር ውጪ ይደረጋል፡፡

     

     

    Reference: 3

  • የፋይናንስ አቅም

     

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ለ) መሰረት ተጫራቾች ይህን ውል በተገቢው መንገድ ለማከናወን በቂ የፋይናንስ አቅም ያላቸው መሆኑን በሚያሳይ መልኩ የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ በሚያዘው መሰረት በክፍል 4 የተመለከተውን የተጫራቾች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሞልተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ወይም ይህን ውል ለማከናወን የሚያስችል የፋይናንስ ድጋፍ የብድር ስምምነት ከታወቀ ባንክ ቢያንስ 50 ሚሊዮን ብር በማቅረብ ማረጋገጥ ይኖርባቸዋል ወይም የፋይናንስ አቅማቸውን የሚያሳይ ከታወቀ ባንክ የተረጋገጠ የሂሳብ መግለጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

     

     

    Reference: 3

  • የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ

     

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

     

    Reference: 4.6 (ሐ)

  • ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት

     

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

     

    Reference: 4.6 (ለ) (iii)

  • የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት

     

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ 

     

    Reference: 4.6 (ለ) (ii)

  • GPS በተመለከተ

     

    ተጫራቾች የግብዓት ምርት አቅርቦት የሚያከናውኑበት ተሸከርካሪዎች በራሱ ወጪ ጂፒኤስ (GPS) በማስገጠም የማቅረብ ግዴታ አለበት የGPS ሥርዓቱ በባለስልጣኑ መሥሪያ ቤት በተመደቡ ባለሙያዎች የቀጥታ እና የቅርብ ክትትል እንዲደረግበት የሚያስችል ሲሆን፣ አቅራቢው የሥርዓቱን Username እና Password ለባለስልጣን መ/ቤት መስጠት ይኖርበታል።ለዚህም ተጫራቹ ስምምነቱን በፅሁፍ ከቴክኒክ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለበት፡፡

     

     

    Reference: 57.1

  • የፍላጎት መግለጫ(specification)

     

    ተጫራቾች በክፍል 6 በPDF በተቀመጠው ፍላጎት መግለጫ መሰረት ስፔሲፊኬሽናቸውን ማቅረብ አለባቸው 

     

    Reference: 3

  • የአስፋልት ፕላንት አቅም

     

    ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት የሚያቀርቡት የአስፋልት ፕላንት ሰነድ በቀን 1000 ቶን እና ከዛ በላይ የማምረት አቅም ሊኖረዉ የገባል፡፡

    በሁለቱም ሎት ለመወዳዳር በቀን 1000 ቶን እና ከዛ በላይ ማምረት የሚችሉ ሁለት ፕላንት ሊኖረው ይገባል ይህንንም ተጫራቹ ስምምነቱን በፅሁፍ ከቴክኒክ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለበት፡፡ለዚህም የሰነድ ማረጋገጫ ማቅረብ አለበት፡፡

     

     

     

     

    Reference: 3

  • አቅርቦትን በተመለከተ

     

    አሸናፊ ተጫራቾች ውል ከተዋዋሉበት ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ የእያንዳንዱን ሎት ቢያንስ በቀን 600 ቶን በቀንም ሆነ በማታ የስራ ሸፍት ማቅረብ ይኖርበታል እንደ አስፈላጊነቱ ፍላጎቱ እስከ ሚጠናቀቅ ድረስ ባለስልጣን መ/ቤቱ በሚያቀርበው ጥያቄ መሰረት ከ600 ቶን በላይ በቀንም ሆነ በማታ የስራ ሸፍት ማዘዝ ይቻላል፡፡ ተጫራቹ ስምምነቱን በፅሁፍ ከቴክኒክ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለበት::

     

     

    Reference: 57.1

  • የክብደት ልኬት

     

    ተጫራች በእያንዳንዱ ጭነት ለሚቀርበው ምርት ክብደት መጠን መለካት ያለበት ሲሆን በማምረቻው ቦታ የምድር ሚዛን ወይም control Room print out ያለው መሆኑን በጽሑፍ ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡ የምድር ሚዛን ወይም control Room print out የሌለው ወይም የጽሑፍ ማረጋገጫ ያላቀረበ ተጫራች በቴክኒክ ግምገማ ወቅት ከጨረታ ውድድር ውጪ ይደረጋል፡፡

     

     

    Reference: 3

  • ዲዛይን ሚክስ እና ላብራቶር ፍተሻ

     

    Recent mix design document with quality control test results ,dated not more than one year prior to the bid submission deadline, for the proposed course aggregate ,fine aggregate, and asphalt binder demonstrating compliance with the requirements of this specification. The test result shall be representative of the proposed materials and traceable to their respective sources, including the source /quarry or supplier, material type, sampling date, and applicable test methods and standards.

     

     

    Reference: 3

  • አፈጻጸም

     

    ማንኛውም ተጫራች ባለፉት 2 ዓመታት ውስጥ ከባለስልጣን መ/ቤቱ ጋር በአግባቡ ያልፈጸመው ውል ካለው ወይም በእያንዳንዱ በዚህ ጨረታ በቀረበው ምርት ዓይነት ውል ኖሮት ደካማ አፈጻጸም ያለው ተጫራች በዚህ ጨረታ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ 

     

    Reference: 3

  • የኦዲት ሪፖርት

     

    ተጫራቾች በቂ የሆነ የፋይናንስ አቅም ያላቸው መሆኑን የሚያሳይ በገለልተኛ ኦዲተር የተረጋገጠ እ.ኤ.አ የ2024 እና የ2025 የኦዲት ሪፖርት ማቅረብ አለባቸው፡፡

     

    Reference: 3

Procurement Classification

  • 71000000: Mining and oil and gas services
  • 102000000: Construction Maintenance equipment & accessories

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

Addis Ababa City Administration

Terms and Conditions

• ተጫራቾች ኪይ ሼር (key share) ማድረግ አለባቸው • ተጫራቾች በጨረታው የተጠየቁ ሰነዶችን በአግባቡ አሟልተው ማስገባት ይጠበቅባቸዋል • በጽሑፍ እንዲቀርቡ የተጠየቁ ሰነዶች በተሟላ መልኩ ተጽፈው መቅረብ መቻል አለባቸው • ባለስልጣን መ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *