Addis Zemen (Oct 29, 2026)
የብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
ማስታወቂያ ቁጥር 83/19
- የጽህፈት መሣሪያ
- ፈርኒቸሮች እቃዎች
- ቋሚ የቢሮ መገልገያ እቃዎች
- የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
- የህትመት ውጤቶች
- የፅዳት ዕቃዎች
- የልዩ ልዩ ማሽነሪ የቢሮ ዕቃዎች ጥገና
- የሰራተኞች የደንብ ልብስ ብትን ጨርቅና የተዘጋጁ ልብሶች፣ ጫማዎች የሸ/ከ/አስ/ወ/ፍ/ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳድር ይችላሉ፤
1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
3 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው፣
4. የግዥው መጠን ብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
5. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከተ.ቁ 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
6. ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ19/02/2019 ዓ/ም ጀምሮ ለ10 ቀናት ከሸ/ከ/ወ/ፍ/ቤት ግዥ ፋይ/ ንብ/አስ/ ቡድን ቢሮ ቁጥር 07 የማይመለስ 100 /አንድ መቶ/ ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ማግኘት ይችላሉ።
7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ለሚወዳደሩበት ብር የዕቃውን ጠቅላላ ዋጋ (ቫቱን) ጨምሮ 1% በባንክ በተረጋገጠ የክፈያ ትዕዛዝ (ሲ.ፒ.ኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትናወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው።
8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን ያለስርዝ ድልዝ በአንድ ወጥ በሆነ ቅጂ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በሸ/ከ/ወ/ፍ/ቤት ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 07 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ በ30/02/ ቀን 2019 ዓ/ም በ3፡30 ሰዓት ድርስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን/ በግዥ ባለሙያ ቢሮ ቁጥር 06 በ30/02 ቀን 2019 ዓ/ም በ4፡00 ሰዓት ይከፈታል።
10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
11. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ብሮ ቁጥር 07 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 033_664-0347 እና 033-864-0078 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
ሽዋ ሮቢት ከተማ አስተዳደር ወረዳ ፍርድ ቤት