Addis Zemen (Oct 29, 2026)
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የአምሀራ ሳይንት አጅባር የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል
- ሎት 1 ጽህፈት መሳሪያዎች
- ሎት 2 ህትመት
- ሎት 3 አላቂ የጽዳት እቃዎች
- ሎት 4 ደንብ ልብስ
- ሎት 5 ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
- ሎት 6 የህክምና እቃዎች
- ሎት 7 የመኪና እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ስለሆነም ተጫራቾች፡-
1. በዘርፉ የታደሰ አግባብ ያለው የንግድ ፈቃድ ያለው/ያላት
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን ነምበር ያለው/ያላት
3. በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ ብር) በመክፈል የአምሀራ ሳይንት አጅባር የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታልግ/ፋ/ን/አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 99 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
4 ማንኛውም ተጫራች የሚሞላውን ዋጋ ስርዝ ድልዝ /አሻሚ የሆነ ወይም ያልተፈረመበት ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ተቀባይነት የሌለው ሲሆን ኦርጅናልና ኮፒ በመለየት ማቅረብ አለበት። የሚገዙ እቃዎች አይነትና እስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይቻላል።
5. ተጫራቾች በሰነዱ ላይ የድርጅቱን ስምና ፊርማቸውን የድርጅቱን ማህተም በማድረግ የገዙትን ሙሉ ሰነድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
6. ጨረታው በአየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ከ21/02/19 ዓ.ም እስከ 05/3/2019 ዓ.ም ድረስ
7. በጨረታው ቀን ተጫራቾች ህጋዊ ወኪል ባይገኙም ጨረታውን ለመክፈት አያስተጓጉልም።
8. ማንኛውም ተጫራች ግዥው አገልግሎቱ በጥቅል ሎት ስለሆነ በተዘጋጀው ዝርዝር እቃ ውስጥ ካልሞላ ከውድድር ውጭ ይደረጋል።
9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሚወዳደሩበት እቃ ዋጋ ቫትን ጨምሮ የሞሉት ዋጋ ድምር 1% በCPO/በአምሃራ ሳይንት አጅባር የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ደረሰኝ በመቁረጥ ደረሰኙን ኮፒ በማድረግ ከሰነዱጋር ማቅረብ የሚችል።
10. ሆስፒታሉ ለሚገዛው እቃ አገልግሎት 30% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብት አለው፡፡
11. የንብረት ርክክብ የሚደረገው/የሚፈፀመው በአ/ሳ/አ/የመ/ደ/ሆስፒታል ሲሆን የማጓጓዣ ወጭ አሸናፊ ድርጅቱ ይሸፍናል።
12. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የህዝብ በዓል ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል።
13. ማንኛውም ተጫራች በሌሎች ተጫራቾች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም።
14. በጨረታው ቀን ተጫራቾች ወይም ወኪል ባይገኝም ጨረታውን አያስተጓጉልም፡
15. ሆስፒታሉ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጫረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው።
- ሎት 1 ጨረታው የሚዘጋው በቀን 06/03/19 ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት ተዘግቶ በቀን 06/03/19 በ4፡30 ይከፈታል።
- ሎት 2 ጨረታው የሚዘጋው በቀን 07/03/19 ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት ተዘግቶ በቀን 07/03/19 በ4፡30 ይከፈታል
- ሎት 3 ጨረታው የሚዘጋው በቀን 08/03/19 ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት ተዘግቶ በቀን 08/03/19 በ4፡30 ይከፈታል
- ሎት 4 ጨረታው የሚዘጋው በቀን 09/03/19 ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት ተዘግቶ በቀን 09/03/19 በ4፡30 ይከፈታል
- ሎት 5 ጨረታው የሚዘጋው በቀን 10/03/19 ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት ተዘግቶ በቀን 10/03/19 በ4፡30 ይከፈታል
- ሎት 6 ጨረታው የሚዘጋው በቀን 11/03/19 ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት ተዘግቶ በቀን 11/03/19 በ4፡30 ይከፈታል
- ሎት 7 ጨረታው የሚዘጋው በቀን 12/03/19 ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት ተዘግቶ በቀን 12/03/19 በ4፡30 ይከፈታል
ለበለጠ መረጃ 033 447 0475 /21 ደውለው መጠየቅ ይቻላሉ።
የአምሀራ ሳይንት አጅባር
የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል