በአ/ብ/ክ/መ የኦሮ/ብ/ዞን የባቲ መ/ደ/ሆስፒታል በ2012 ዓ.ም. በጀት አመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የባዮሜዲካል መለዋወጫ እቃዎች፣ የአንቡላንስ መኪና እቃዎች፣ የተለያዩ የጽዳት እቃዎች፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ የእስቴሽነሪ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በአ/ብ/ክ/መ የኦሮ/ብ/ዞን የባቲ መ/ደ/ሆስፒታል በ2012 ዓ.ም. በጀት አመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የባዮሜዲካል መለዋወጫ እቃዎች፣ የአንቡላንስ መኪና እቃዎች፣ የተለያዩ የጽዳት እቃዎች፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ የእስቴሽነሪ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል


Addis Zemen (Oct 29, 2026)

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 01 /2019 ዓ.ም

በአ/ብ/ክ/መ የኦሮ/ብ/ዞን የባቲ መ/ደ/ሆስፒታል በ2012 ዓ.ም በጀት አመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል

  1. የባዮሜዲካል መለዋወጫ እቃዎች፣
  2. የአንቡላንስ መኪና እቃዎች
  3. የተለያዩ የጽዳት እቃዎች
  4. የተለያዩ ህትመቶች
  5. የእስቴሽነሪ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በቀረበው ዝርዝር መሰረት   

1. ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ዘረፍ በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ የቫት ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

2. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ የጨረታ ማስረከቢያ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ቢን ቦድ በአደራ መቀበያ ደረሰኝ በባቲ/መ/ደ/ሆስፒታል በምርጫቸው በአንዱ ከዋናው ኦርጅናል የማወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3. የገንዘብ መጠኑ ከ200,000 በላይ ከሆነ የባት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።

4. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የሚያሳይ የጨረታ ሰነድ እና የተጫራቾች መመሪያ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት 19/02/2019 ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ 15ኛው ቀን ማለትም 9/3/2019 ዓ.ም 11፡30 ሰዓት ድረስ በባቲ/መ/ደ/ሆስፒታል ቢሮ ቁጥር 54 ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 ብር በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።

5. ተጫራቾች የማወዳደሪያ ሀሳባቸውን ዋናው ቅጅ ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ከ19/02/2019 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ማለትም እስከ 10/3/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ብቻ በባቲ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባችኋል።

6. ጨረታው ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው ቀን በ10/3/2019 ዓ.ም ተዘግቶ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በሆስፒታሉ ቅጥር ግቢ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ በግልጽ ይከፈታል።

7. ግዥ ፈጻሚው መ/ቤት ጨረታውን በጥቅል ዋጋ /ሎት/ የሚያወዳድር መሆኑንና ሙሉውን የጨረታ ሰነድ ዋጋ ያልሞላ ከጨረታ ውድድር ውጭ የሚሆን መሆኑን እናሳውቃለን።

8. ተጫራቾች በሰነዱ ላይ ስም ማህተምና ፊርማ አሟልተው መገኘት አለባቸው። ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም።

9. የጨረታው ውጤት ለአሸናፊ ድርጅቶች በእድራሻ ለተሸናፊዎች ደግሞ በግልባጭ ደብዳቤ መ/ቤቱ የምናሳውቅ ይሆናል።

10.ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስለጨረታው የበለጠ መረጃ ማግኘት ከፈለጉ በባቲ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን በአካል ቀርበው ወይም በስልክ ቁጥር 09 20 79 72 71 ወይም 09 10 17 73 45 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የባቲ መ/ደ/ሆስፒታል


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *