የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሻሸመኔ ሪጅን የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሻሸመኔ ሪጅን የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Oct 29, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር- ኢ/ኤ/አ/ሻ/ሽ/ሪ/4363/2019

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሻሸመኔ ሪጅን ከታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች ማስታወቅያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ሎት ቁጥር

 

ተ.ቁ

 

ተፈላጊው የእቃ ዝርዝር

 

መለኪያ

 

ብዛት

 

የጨረታ ማስከበሪያ

 

ጨረታው የሚዘጋበት ቀን

ጨረታው የሚከፈትበት ቀን

 

 

 

 

 

 

 

1

1

Laptop computer

 

በቁጥር

7

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

200,000.00

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 ህዳር 04/2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 ህዳር 04/2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት

 

2

printer

 

በቁጥር

10

3

PrinterToner 59A

 

በቁጥር

50

4

printer Toner 151A

 

በቁጥር

10

5

PrinterToner26A

 

በቁጥር

50

6

Brother 5200L printer Drum

 

በቁጥር

20

7

Brother 5200L printer Toner Dr

3405/3417

 

በቁጥር

50

8

Photocopy paper A4 80gm

 

ፓኬት

 

5000

9

Photocopy paper A4 80gm Different colored

 

ፓኬት

 

50

10

Box file

 

ፓኬት

 

3000

11

Box file With tie

 

በቁጥር

1000

12

pen

 

ፓኬት

 

150

1.ማንኛውም በዘርፉ የተሰማሩ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ ያለው ፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የታክስ ከፋይነት ቲን /Tin/ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡

2.ተጫራቾች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ዌብሳይት ላይ የተመዘገቡ መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡

3.ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰአት በሻሸመኔ ሪጅን ሳፕላይ ቼን ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ የማይመለስ ብር 1000.00 (አንድ ሺህ ብር) በእትዮጲያ ንግድ ባንክ 1000256449033 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡

4.ተጫራቾች የመወዳደርያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ /cpo/ በማድረግ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ህዳር 04 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ሻሸመኔ ሪጅን ሳፕላይ ቼን ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 301 ለዚሁ ስራ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5.ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ህዳር 04 ቀን 2019 ዓ.ም ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት በኢትዮጲያ ሰዓት አቆጣጠር ላይ ይከፈታል፡፡

6.ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር፡- 0913 920 255 መደወል ይችላሉ፡፡

7.ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሻሸመኔ ሪጅን


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *