የ Norwegian Refugee Council የእርማት ማስታወቂያ አውጥቷል – test3.diretenders.com

የ Norwegian Refugee Council የእርማት ማስታወቂያ አውጥቷል


Reporter (Oct 28, 2026)

የእርማት ማስታወቂያ

የ Norwegian Refugee Council /NRC/ “Construction of Market Place and Youth Association Center” በሚል ርዕስ እሁድ ጥቅምት 15 ቀን 2019 ዓ.ም ክፍል 1-ገጽ 25 በወጣው እትም ያወጣውን ጨረታ ማስታወቂያ በተመለከተ ተጫራቾች ለመመዝገብ የሚጠቀሙበት QR Code ስካን ሲደረግ የማይሰራ መሆኑ ተረጋግጧል።

በመሆኑም የምዝገባ QR Code ከዚህ በታች ተስተካክሎ እንደገና የተዘጋጀ በመሆኑ ተጫራቾች በተስተካከለው QR Code ስካን በመጠቀም ምዝገባቸውን እንዲያከናውኑ እናሳውቃለን:: https://tms.app.nrc.no/tender/details/a308600a-1569-412b-9c28-b3083d86e718 

Please use the following link for the previous tender 

https://tender.2merkato.com/tenders/6adf267d0a538ad8ed000001  

 

 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *