ፀደይ ባንክ አ.ማ – የፈኖተ ሰላም ቅርንጫፍ የህንፃ ግንባታ ሥራ (ሎት-1) እና ለቪዲዮ ቀረፃ የሚያገለግሉ ዕቃዎች (ሎት-2) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት/ለማሰራት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ፀደይ ባንክ አ.ማ – የፈኖተ ሰላም ቅርንጫፍ የህንፃ ግንባታ ሥራ (ሎት-1) እና ለቪዲዮ ቀረፃ የሚያገለግሉ ዕቃዎች (ሎት-2) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት/ለማሰራት ይፈልጋል


Reporter (Oct 28, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/008/2019

ፀደይ ባንክ አ.ማ ከስር የተዘረዘሩትን ዕቃዎች/ስራዎች አገልግሎቶች ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ ማሰራት ይፈልጋል።

ሎት-1 የህንፃ ገንባታ ፍኖተ ሰላም ቅርንጫፍ BC / GC -5 and above

Construction Work of G+4 Main Office Building, Generator House, Guard House, Fence Work and Site Work of Project

ሎት-2 ለቪዲዮ ቀረፃ የሚያገለግሉ ዕቃዎች

ተ.ቁ

የእቃው አይነት

ብዛት

1

Video Light

2

2

Gimbal Stabilizer

2

3

Camera Backpack Professional DSLR Bag Rain Cover

2

4

Compact Memory Card for Camera (128GB)

4

5

Zebra Lens with cage and bag

1

6

Spotlight for photo camera

1

7

Bag for camera stand (Tripod)

2

8

Bag for LED Video Light Stand

2

9

CF Card 128 GB

2

10

Wireless Mic

2

11

Tripod

2

ስለሆነም ከዚህ በታች የቀረበውን መስፈርት የሚያሟላ ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ ድርጅት/ነጋዴ/ መወዳደር የሚችል መሆኑን እንገልጻለን።

1. የ2018 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ # የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት በጨረታ ለመካፈል/ለመሳተፍ የሚሰጥ የምስክር ወረቀት/ክሊራንስ ጊዜው ያላለፈበት። ቴክኒካል ዶክመንትና የሚያቀርቡበትን ዋጋ በጨረታ ሰነዱ መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

2. ለጨረታ ማስከበሪያ የአጠቃላይ ዋጋውን 2% ወይም የአጠቃላይ ዋጋው 2% ከብር 500,000.00 የሚበልጥ ከሆነ ብር 500,000.00 በሲፒኦ /CPO/ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ የ90 ቀን በፀደይ ባንክ አ.ማ ስም ማሰራት ይኖርባቸዋል። ከየትኛውም የፀደይ ባንክ አ.ማ ቅርንጫፍ የተሰጠ ሲፒኦም ሆነ ባንክ ጋራንቲ ተቀባይነት የለውም።

3. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት የስራ ቀኖች ማለትም ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት እና ከሰዓት በኋላ ከ7፡00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 11፡00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ አምስት መቶ ብር /500.00/ ፀደይ ባንክ ለገሃር ቅርንጫፍ ወይምበማንኛውም የፀደይ ባንክ ቅርንጫፍ የሂሳብ ቁጥር 1201390000037 በመክፈል ሰንጋተራ አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት 16ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 09 ከግዥ ክፍል ሰነዱን መዉሰድ ይችላሉ።

4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ በሰም በታሸገ ፖስታ ጨረታው እስከሚዘጋበት ህዳር 02 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ድረስ አዲስ አበባ ሰንጋተራ አካባቢ ጤና ሚኒስቴር ዝቅ ብሎ በሚገኘው ፀደይ ባንክ ዋና መ/ቤት 16ተኛ ፎቅ ግዥና ዉል አስተዳደር ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በተዘጋበት ዕለት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመስሪያ ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።

5. የጨረታዉ መዝጊያ ሰዓት ካለፈ በኋላ የሚመጣ ማንኛዉም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረዉም።

6. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- አዲስ አበባ ሰንጋተራ አካባቢ ጤና ሚኒስቴር ዝቅ ብሎ በሚገኘው

የፀደይ ባንክ ዋና መ/ቤት ስልክ ቁጥር 011 558 1658

ፀደይ ባንክ አ.ማ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *