የቂርቆስ ገበያ ማዕከል አ/ማ የመኪና ማቆሚያ ከ130 እስከ 140 መኪናዎችን የሚያስተናግዱ ቦታዎች ለማከራየት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የቂርቆስ ገበያ ማዕከል አ/ማ የመኪና ማቆሚያ ከ130 እስከ 140 መኪናዎችን የሚያስተናግዱ ቦታዎች ለማከራየት ይፈልጋል


Addis Zemen (Oct 30, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የቂርቆስ ገበያ ማዕከል አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የመኪና ማቆሚያ ከ130 እስከ 140 መኪናዎችን የሚያስተናግዱ ቦታዎች፡-

  • ባጃጅ ተራ አካባቢ መኪና ማቆሚያ
  • ጂ-ፓርኪንግ
  • ኤች ፓርኪንግ
  • አይ ፓርኪንግ በቀንና በማታ ተኮናትረው እንዲሰሩበት ተወዳዳሪዎችን ይጋብዛል።

ስለዚህ ለመከራየት የምትፈልጉ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ ተጫራቾች ቢሮ ቁጥር A-312 በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ የምትከራዩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነድ ብር 300.00 በመክፈል የጨረታ ዋጋችሁን እንድታቀርቡ እያሳሰብን ጨረታው ሕዳር 7 ቀን 2019 ዓ.ም. ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል።

አክሲዮኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፤- አ.አ. ቂርቆስ ክ/ከተማ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ወረዳ 10 ቤ/ቁ A-311/313

የቂርቆስ ገበያ ማዕከል አ/ማ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *