የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: የተለያዩ የመረጃ ቴክኖሎጂና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል (ጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት) – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: የተለያዩ የመረጃ ቴክኖሎጂና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል (ጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት)


Government (Oct 31, 2026)

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/21b4b1f2-7a11-435b-a9a7-75a763be4dd4/open

Reference Number: ECC-NCB-G-0227-2019-BID-Open

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: single envelop
  • Category: Goods

Procuring Entity

Organization: Ethiopian Customs Commission

Contact Information

Address: ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ

Town: አዲስ አበባ

Country: Ethiopia

P.O. Box: 2559

Post Code: 1000

Telephone: +251 33 559 0079

Email: resoursew@gmail.com

Office: ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ

Important Dates

  • Invitation Date: Oct 29, 2026, 9:00 PM
  • Submission Deadline: Nov 09, 2026, 10:00 AM
  • Opening Schedule: Nov 09, 2026, 11:00 AM
  • Clarification Deadline: Nov 03, 2026, 2:00 PM

Eligibility Requirements

Participation Fee: 200

Bid Security: 20000 ETB

Joint Venture: Required

Bid Security Forms (Local): Bank_ Guarantee, CPO

Bid Security Forms (SME): CPO, Bank_ Guarantee

Bid Security Forms (Foreign): Bank_ Guarantee, CPO

Qualification Requirements

  • VAT registration certificate

    Bidder has to submit VAT registration certificate(የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት) issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)

    Reference: ITB 35.2

  • valid business license

    Bidder has to submit valid business license(በዘርፉ የታደሰ የስራ ንግድ ፍቃድ) indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);

    Reference: ITB 35.2

  • valid tax clearance certificate

    Bidder has to submit a valid tax clearance certificate(ጊዜ ያላለፈበት ግብር የተከፈለበት ሰርተፍኬት) e issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);

    Reference: ITB 35.2

Procurement Classification

  • 305000000: ICT Equipment

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

The Federal Republic of Ethiopia

Terms and Conditions

የጨረታ ማስከበሪያ 20,000 (ሀያ ሺህ ብር) በጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ስም በማሰራት በe-GP በማያያዝ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ አራተኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ በአካል አምጥቶ መስጠት ግዴታ ነው፡፡ ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ላይ በመሳተፍ በምንም ምክንያት ውል አልፈርምም ማለት በመንግስት ግዥ አፈጻጸም መመሪያ 1073/2017 መሰረት ተጠያቂነትን የሚያስከትል በመሆኑ የጨረታ ማስከበሪያውን ለመንግስት ገቢ ከማድረግ በተጨማሪ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ የመንግስት ኤሌክትሮኒክስ ግዥ ለሚያስተዳድረው የመንግስት አካል ሪፖርት የሚደረግ በመሆኑ ተጫራቾች በጥንቃቄ መሳተፍ አለባቸው፡፡ አሸናፊ ተጫራች አሸናፊ የሆነባቸውን እቃዎች የትራንስፖትና ሌሎች ማንኛውም ወጪዎች በራሱ ሸፍኖ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ ግራውንድ ባለው መጋዘን ያስረክባል፡፡ ክፍያ በተመለከተ የቀረቡ የተለየያ የመረጃ ቴክኖሎጂ እቃዎች በጨረታው ላይ በወጣው ዝርዝር መግለጫ መሰረት መሆኑ በቅ/ጽ/ቤቱ የሚለከተው የስራ ክፍል እንደተረጋገጠ ወዲያዉኑ ክፍያ ይፈጸማል፡፡ የጥራት ጉድለት ወይም በዝርዝር መግለጫ (Specification) መሰረት ያልቀረቡ የመረጃ ቴክኖሎጂ እቃዎችን ቅ/ጽ/ቤቱ ሳይረከብ ተመላሽ በማድረግ በዝርዝር መግለጫ መሰረት እንዲቀርብ ያደርጋል፡፡ ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *