Jinka University :Procurement of Electronics Equipment/2019/1 – test3.diretenders.com

Jinka University :Procurement of Electronics Equipment/2019/1


Government (Oct 31, 2026)

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/508d35ea-6fb3-4f99-9430-c32da677d19a/open

Reference Number: JKU-NCB-G-0027-2019-BID-Open

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: single envelop
  • Category: Goods

Procuring Entity

Organization: Jinka University

Contact Information

Address: JKU

Town: jinka

Country: Ethiopia

P.O. Box: 165

Post Code: 123

Telephone: +251 919454023

Email: Abeba6114@gmail.com

Office: 107

Important Dates

  • Invitation Date: Oct 29, 2026, 9:00 PM
  • Submission Deadline: Nov 09, 2026, 10:00 AM
  • Opening Schedule: Nov 09, 2026, 11:00 AM
  • Clarification Deadline: Nov 03, 2026, 2:00 PM

Eligibility Requirements

Bid Security: 200000 ETB

Bid Security Forms (Local): CPO, Bank_Guarantee

Bid Security Forms (SME): CPO, Bank_Guarantee

Qualification Requirements

  • Relevant professional practice certificates

     

    Bidder has to submit relevant professional practice certificates, if required in BDS Clause 4.6(b)(iv);

     

    Reference: ITB 35.3

  • valid business license

     

    Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);

     

    Reference: ITB 35.2

  • Warranty

     

    Bidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 23;

     

    Reference: ITB 35.4

  • valid tax clearance certificate

     

    Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);

     

     

    Reference: ITB 35.2

  • VAT registration certificate

     

    Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)

     

    Reference: ITB 35.2

  • conflict of interest

     

    Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3

     

     

    Reference: ITB 35.2

Procurement Classification

  • 305000000: ICT Equipment

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

The Federal Republic of Ethiopia

Terms and Conditions

ማሣሰቢያ ፦ የሚቀርቡት ዕቃዎች ጥራታቸውንና መጠናቸውን በጠበቀ መልኩ ዩኒቨርሲቲው ባዘጋጀው ዝርዝር መግለጫ (Specification) መሠረት መሆን አለበት። አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ በጂንካ ዩኒቨርሲቲ ዋና ዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማስረከብ ይኖርበታል። 2. የማጓጓዣና ተያያዥ ወጪዎች፦ አሸናፊው ድርጅት የትራንስፖርት፣ የጫኝና አውራጅ እንዲሁም ማንኛውንም ተያያዥ ወጪዎች በራሱ ሙሉ በሙሉ በመሸፈን ዕቃዎቹን ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማድረስና ማስረከብ አለበት። 3. የመረጃዎች ግልጽነት፦ ለውድድር የሚቀርቡ ማናቸውም ሰነዶችና መረጃዎች ግልጽ፣ ተነባቢና ሙሉ መሆን ይኖርባቸዋል። የማይነበቡ፣ የተቆራረጡና ግልጽ ያልሆኑ መረጃዎችን ማቅረብ ከውድድር ውጪ ያደርጋል። 4. በe-GP (የኤሌክትሮኒክስ መንግስታዊ ግዥ) ሥርዓት ላይ የሚጣሉ ግዴታዎች፦ በe-GP የጨረታ ግዥ ዘዴ ተወዳድሮ በተደጋጋሚ ጊዜ ያሸነፈ (Award የተደረገለት) ነገር ግን ውል ለመፈጸምና ዕቃ ለማቅረብ ፈቃደኛ ያልሆነ፣ እንዲሁም ስልኩ የማይሠራ ወይም ተደውሎ ጥሪ የማይመልስ ተጫራች ቢኖር፣ ከውድድር ውጪ ተደርጎ ተገቢው ሕጋዊ እርምጃ እንዲወሰድበት ለሚመለከተው የሥራ ክፍል ሪፖርት ይደረጋል። ማሳሰቢያ፦ በተደጋጋሚ አሸንፎ “በስህተት ነው የሞላሁት” በሚል ወይም በማንኛውም አሳማኝ ባልሆነ ምክንያት ዕቃውን ላለማቅረብ መሞከር፣ የዕቃውን አሸናፊነት (Award) ውድቅ በማድረግና ጉዳዩን ከሕግ አግባብ ጋር በማያያዝ ተጫራቹ በጥቁር መዝገብ (Debarment) እንዲመዘገብና አስተዳደራዊ እርምጃ እንዲወሰድበት ለሚመለከተው አካል ይላካል። 5. የንግድ ፈቃድና የግብር ግዴታዎች፦ በዘርፉ ያልተሰማሩ፣ ያልታደሰ የንግድ ፈቃድና ወቅታዊ የታክስ ክሊራንስ (Tax Clearance) ያላቀረቡ ተጫራቾች መወዳደር አይችሉም። ተወዳድሮ የተገኘና በግዥ ሥራችን ላይ እንቅፋት የፈጠረ ማንኛውም ድርጅት ላይ አስፈላጊው እርምጃ እንዲወሰድበት ዩኒቨርሲቲው ለሚመለከተው የፌደራል ግዥና ንብረት ባለሥልጣን ለማቅረብ ይገደዳል። 6ኛ.ማንኛውም ተጫራች ጨረታው በተዘጋ 30 /ሰላሳ/ ደቂቃ ውስጥ የመክፈቻ ሚስጥር ቁጥር (private key) በሲስተሙ ብቻ ሸር /share /ማድረግ ወይም መላክ የሚኖርበት ሲሆን ያላደረገ ተጫራች የጨረታ ሰነዱ ሳይከፈት ቀርቶ የላኩትን ብቻ የምናስተናግድ እና ግምገማው የሚከናወን ይሆናል፡፡7ኛ. ተጫራቾች ኦሪጂናል የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት በአካል ግዥ ሥራ አስፈጻሚ ማቅረብ አለባቸው ካላቀረቡ ግን ከውድድር ውጪ ይደረጋሉ፡፡ 8ኛ. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *