Addis Zemen (Nov 01, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ልዩ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች ዝርዝር ሁኔታቸው የተገለፀውን ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ፡-
|
ተ.ቁ
|
የተበዳሪው ስም
|
ዙር
|
የዋሱ ስም
|
ቅርንጫፍ
|
የቤቱ አይነት
|
የካርታ ቁጥር
|
የቦታ ስፋት
|
የቤቱ አድራሻ
|
መነሻ ዋጋ
|
ጨረታው የሚካሄደው
|
ሃራጁ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት |
|
1 |
ቢኒያም እና አቤኔዘር የብረታብረት ስራ ሽርክና ማህበር |
መጀመሪያ |
ሂዎት ጉተማ
|
አዳማ
|
መኖሪያ |
BMW/308/09
|
200ካ/ሜ
|
ወለንጪቲ
|
650,000 |
አዳማ ቅርንጫፍ |
23/03/19 4:30-5:30
|
|
2 |
አቶ ኬኔ ተፈሪ አየለ የግል ኢንተርፕራይዝ |
መጀመሪያ |
አቶ ኬኔ ተፈሪ
|
ሰንዳፋ
|
መኖሪያ |
2797/2690/2015
|
176 ካ/ሜ
|
ሰንዳፋ በኬ |
800,000
|
ሰንዳፋ ቅርንጫፍ
|
25/03/19 4:00-5:00 |
|
3 |
ወ/ሮ ኤልሳ ከተማ
|
መጀመሪያ |
አቶ ኃይሉ መኮንን |
ሰንዳፋ
|
መኖሪያ |
OR035010702015
|
205.54 ካ/ሜ |
ሰንዳፋ በኬ |
1,500,000
|
ሰንዳፋ ቅርንጫፍ
|
25/03/19 5:30-6:30 |
|
4 |
ወ/ሮ መብራቴ ሸንቁጤ |
መጀመሪያ |
አቶ ታምራት በላቸው |
ቂርቆስ
|
መኖሪያ |
12/111/27699/00
|
143 ካ/ሜ |
አዲስ አበባ |
1,800,000
|
ቂርቆስ ቅርንጫፍ |
28/03/19 4:00-5:00 |
|
5 |
ወ/ሮ በልዩ ዘመዴ
|
መጀመሪያ |
ወ/ሮ ማህሌት ምንዳዬ
|
ቂርቆስ
|
መኖሪያ
|
16/400/00/5280/ 802884/803305/02
|
300 ካ/ሜ |
አዲስ አበባ |
2,000,000
|
ቂርቆስ ቅርንጫፍ |
28/03/19 5:30-6:30 |
|
6 |
ወ/ሮ ሂሩት ደስታ |
መጀመሪያ |
እነ ወለተዮሀንስ ደምሴ(6)ሰዎች |
ቂርቆስ
|
መኖሪያ
|
AA000030700348
|
167 ካ/ሜ |
አዲስ አበባ |
2,000,000
|
ልደታ ቅርንጫፍ
|
30/03/19 4:00-5:00 |
|
7 |
አቶ ቃሲም ጀማል |
መጀመሪያ |
አቶ ኃይሉ ሶሪ
|
ገረሱዱኪ
|
መኖሪያ
|
W/E/3319/2017
|
200 ካ/ሜ |
ወሊሶ |
1,000,000
|
ወሊሶ ቅርንጫፍ |
02/04/19 5:00-6:00 |
|
8 |
ወ/ሮ ሀና ደምሰው |
መጀመሪያ |
አቶ ሚካኤል ታምራት |
አለምባንክ
|
መኖሪያ
|
AA000030101275
|
333 ካ/ሜ |
አዲስ አበባ |
2,000,000
|
ቅርንጫፍ |
30/03/19 5:30-6:30 |
ማሳሰቢያ፡-
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በባንክ ከፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ)ብቻ በማስያዝ በጨረታው ቀንና ሰዓት በአካል ወይም በውክልና ተገኝቶ መጫረት ይችላል።
- ሐራጁ የሚካሄደው በልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ ጋዜጣው ላይ በተጠቀሰው መሠረት ይሆናል።
- የቤቱን ሁኔታ ከጨረታው ቀን በፊት ባሉት ሶስት የስራ ቀናት በአካል በመገኘት መመልከት ይቻላል።
- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊነቱ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ቀናት ውስጥ ባሸነፈበት ዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ቫት ጨምሮ መክፈል ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ሙሉ ሂሳቡን ካልከፈለ ግን ለጨረታ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ለተቋሙ ገቢ ሆኖ ጨረታው የሚሰረዝ ይሆናል።
- የስም ማዛወሪያ እና ተያያዥነት ያላቸውን ከፍያዎች ገዥ ይከፍላል።
- ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር ዋና መ/ቤት 011-557-72-62/011-557-72-63 ወይም አዲስ አበባ 22 ከጎላጎል ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ኒዉ ዴይ ሆቴል ሊደርሱ ሲሉ ወደ ቀኝ ገባ ብሎ በሚገኘው የተቋሙ ዋና መ/ቤት የህግ መምሪያ በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።
ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ.