Reporter (Nov 01, 2026)
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር
ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ት/ት/ግዥ095/2019
ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር በተለያዩ ቦታዎች ለሚያስገነባቸዉ ሪል እስቴት ሳይቶች አገልግሎት የሚዉል፡-
1. ነጭ ድንጋይ እና
2. የወንዝ አሸዋ
በዘርፉ ወይም በተመሳሳ ዘርፍ ከተሰማሩ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች በማሟላት እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
ተጫራቾች በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ የተሰማሩ 2018 ዓ.ም ህጋዊና የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያስቡ፣ የተ.እ.ታ ተመዝጋቢ የሆነ እና የቲን ሰርተፍኬት ያለሙ ማንኛዉም ተወዳዳሪ የዋጋ ማቅረቢያ ማቅረብ ይችላል።
የጨረታዉን ሰነድ ጀሞ 3 አካባቢ አጫሉ መንገድ በሚገኘዉ ትራኮን ዋና መ/ቤት ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እሰከ ህዳር 5, 2019 ዓ.ም ጀምሮ የማይመስስ ብር 200 በመክፈል መዉሰድ ይቻላሉ።
ተጫራቾች የጫረታ ማስከበሪያ የጣቅላላ ዋጋዉን 2% ሲፒኦ ወይም የባንክ ቢድ ቦንድ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸዉን በታሸገ ፖስታ እሰከ ህዳር 5, 2019 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰአት ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
ተጫራቾቾ ቲክኒካል እና ፋይናሻል ሰነዶቻቸዉን ለየብቻ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
ተጫራቾች የመልካም ስራ አፈፃፀም ሰነዶቻቸዉን ማቅረብ ይኖርባቸዋል
ጨረታዉ ህዳር 5, 2019 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰአት ተዘግቶ ጀሞ 3 አካባቢ አጫሱ መንገድ በሚገኘዉ ትራኮን ዋና መ/ቤት ከቀኑ 4:30 ይከፈታል።
ድርጅቱ የተሻስ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይምበከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር
011 872 2174/ 09 11 45 54 48/ 09 29 91 84 16/ +251 94 579 5207 ግዥ ክፍል መጠየቅ ይቻላል።
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር