Reporter (Nov 01, 2026)
የጥበቃ እና ፅዳት አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፦ PPFMS-008/2026-27
ኩባንያችን ድሬደዋ የሚገኘውንና የኩባንያ ንብረት የሆነውን ባለ 4 ፎቅ ህንፃ ላይ ለተለያዩ ተከራዮች ተከራይቶ የሚገኝ ለኮሜርሻል አገልግሎት የሚውለውን 4 ፎቅ የሆነ የህንፃውን ክፍል ለማስጠበቅና ለማፀዳት እንዲሁም አዲስ አበባ ለሚገኙ የተለያዩ የኩባንያው ቅርንጫፎች ቢሮን ለማፀዳት በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማስጠበቅና ማፀዳት ይፈልጋል።
ስለሆነም በተጠቀሰው ዘርና ህጋዊ ፍቃድ ያለው እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ማንኛውም ድርጅት መወዳደር ይችላል
1. ተጫራቾች
1.1 ለ2019 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው
1.2 የተጨማሪ እሴት ታከስ ቫት/ የምዝገባ ምስክር ወረቀት
1.3 ለሚሰጠው አገልግሎት የመድህን ዋስትና ማቅረብ የሚችል
14 የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው
1.5 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)
1.6 የፌደራል ፖሊስ የግል ጥበቃ ተቋማት ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
1.7 ተጫራቾች ስራና ሠራተኛን የማገናኝት አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ፈቃደ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
2 ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ድረዳዋ ከተማ በተለምዶ ከዚራ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ የሚገኝውን የኩባንያው ንብረት የሆነ ህንፃ መመልከት ይችላሉ።
3. ተጫራቾች የአገልግሎት ዋጋቸውን ከዚህ በታች በተቀመጠው ሰንጠረዥ ላይ በተገለፀው መልኩ ማቅረብ አለባቸው።
|
ተ.ቁ |
የመስሪያ ቦታ |
የሰራተኛው አይነት |
ብዛት |
የወር ደመመዝ ተእታ ጨምሮ |
|
1 |
ድሬዳዋ |
ወንድ ጥበቃ |
15 |
|
|
ሴት ፈታሽ |
1 |
|
||
|
የፅዳት ሰራተኛ |
7 |
|
||
|
2 |
አዲስ አበባ |
የፅዳት ሰራተኛ |
18 |
|
4. ተጫራቾች ዋጋቸውን ስድሬዳዋ ህንፃ የጥበቃ እና የፅዳት ስለዲስ አበባ ቅርንጫፍ ቢሮወች የፅዳት አገልገሎት በማስት በተናጥል ማቅረብ ይችላሉ። ነገር ገን ስድሬዳዋ ህንፃ የሚወዳደሩ ተጫራቾች የጥበቃ አና ፅዳት አገልግሎት ዋጋቸውን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
5. ተጫራቾች የሚሰጡት የአገልገሎት ዋጋ አንድ ጥበቃ ሰራተኛ እና አንድ ፅዳት ሰራተኛ ተብሎ መገለፅ ይኖርበታል።
6. ተጫራቾቾ የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምር አስከ ህዳር 04 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ድረስ ደምበል ሲቲ ሴንተር 11ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1101 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
7. ጨረታው ህዳር 04 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4:10 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኩባንያው ገዥ ንብረትና ፋስሲቲ ስስተዳደር አገልገሎት ቢሮ (ቢሮ ቁጥር 1101) ውስጥ ይከፈታል።
8. በጨረታው አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን ጀምር ባሉት 15 ቀናት ውስጥ የውል ስምምነት መፈረም እና ስራውን መጀመር አለበት።
9 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማሰያዝ አስባቸው።
10. ኩባንያው ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
11. ድሬዳዋ ለሚገኝው ህንፃ የጥበቃ እና የፅዳት አገልግሎት የሚሰጡ ተጫራቾቾ ድሬዳዋ ከተማ ውስጥ ህጋዊ ቢሮ ሊኖራቸው ይገባል::
12. ቦታውን በአካል ተገኝቶ መመልከት ስሚፈልገ ተጫራች ከታች ስተጠቀሱት የኩባንያው ሰራተኛ በመደወል ቦታ የሚገኝበትን አካባቢ መረዳት ይችላሉ።
➢ ደሬዳዋ ከተማ በተለምዶ ከዚራ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሚገኝው የኩባንያው ህንፃን ለመመልከት ስለቶ ዋሲሁን አበራ በስልክ ቁጥር 09 11-02-03-34
አድራሻ፡-ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ)
ደምበል ሲቲ ሴንተር 11ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1101 (ሊፍት ቁጥር 2 ወይም 3 በመጠቀም
ስልክ፡- 011-554-49 /011-554-0176 (አዲስ አበባ)