ንብ ኢንተርናሽናል ባንከ አ.ማ በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ንብ ኢንተርናሽናል ባንከ አ.ማ በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል


Reporter (Nov 01, 2026)

የሐራጅ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር – ንኢባ/003/19

ንብ ኢንተርናሽናል ባንከ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪው

ቅርንጫፍ

 

የመያዣ ንብረቱ መለያ

የሐራጁ መነሻ ዋጋ በብር

የሀራጁ ቀንና ሰዓት

 

አድራሻ

 

የንብረቱ ዓይነት

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት (በካ.ሜ)

1

ያርዋንዳ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ

ተበዳሪው

 

ጥረት

 

አዲስ አበባ ከተማ ልደታ ክ/ከተማ

B+G+14 ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል

AA0000309000048/32

600

 

130,000,000.00

 

23/03/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት

 

2

ያሞስ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማ

ኢልያስ ሞላ ገብሬ

ብስራተ ገብርኤል

አዲስ አበባ ከተማ ን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 2

B+G+2 መኖሪያ ቤት

AA000080211125

 

347

 

16,000.000.00

 

24/03/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00

3

አስተረዓየ ፅጌ ከበረ

ተበዳሪዉ

ሃያ ሁለት ማዞሪያ

አዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 10

ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል G+2 ህንጻ

ቦሌ10-1/125/3/15/127975/2553860/01

 

284

 

15,000,000.00

 

25/03/2019 ዓ.ም  ከ4:00-6:00 ሰዓት

 

4

አብራራው ገነት ዳኛው

ብሩክ አበባው ተሾመ

ባህር ዳር

ባህር ዳር ከተማ፣ ዳ/ ምኒሊክ ክ/ከተማ፣ ቀበሌ14

ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል ህንፃ

ባህኢፓ/0189/2011

 

5,000

 

33,504,608.90

 

24/03/2019 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት

 

5

ሰላማዊት ካሳ ገ/ዮሀንስ

ተበዳሪዋ

 

ባህር ዳር

ባህር ዳር ከተማ ዳ/ምኒሊክ ክ/ከተማ

B+G+1 መኖሪያ ቤት

ዲ/ም/ክ/ከ/3859/2014

 

200

 

10,318,517.00

 

25/03/2019 ዓ.ም  ከ4:00-6:00 ሰዓት

 

 ማሳሰቢያ፦

1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CP.O) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በሐራጁ ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ ይችላሉ። የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መከፈል የሚገባው ሲሆን ካስከፈስ ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።

2 ባንኩ ስመንብረቱ ለገዥው እንዲዛወር ለሚመለከተው የመንግስት አካል ተገቢውን የድጋፍ ደብዳቤ ይጽፋል። ገዥው የተጨማሪ እሴት ታክስንና ሌሎች ከሽያጩ እና ከስም ማዛወር ጋር በተያያዘ በህግ ገዢ ስከፍላቸው የሚገባቸው የመንግስት ክፍያዎች የመክፈል ግዴታ አለበት።

3. በሐራጁ ላይ ተበዳሪ/አስያዥ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት የሚችሉ ሲሆን ባይገኙም ሂደቱ የሚቀጥል ይሆናል።

4. ሐራጁ የሚካሄደው ከተራ ቁጥር 1-3 ለተጠቀሱት ንብረቶች በአዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 07፤ ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ትምህርት ኮሌጅ ፌት ለፊት ባለው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ ሲሆን ስሴሎቹ ግን ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ ነው።

5. ተጨማሪ መረጃ ስማግኘት በስልክ ቁጥር 011 557 1685 ወይም 011 462 2032 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

6. ባንኩ የተሻስ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊስ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ንብ ኢንተርናሽናልባንክ አ.ማ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *