Reporter (Nov 01, 2026)
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ
|
የተበዳሪው ስም
|
አበዳሪው ቅርንጫፍ
|
የንብረቱ አስያዥ ስም
|
የመያዣ ንብረቱ መለያ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር)
|
ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት
|
|||
|
አድራሻ
|
የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር |
የይዞታው ስፋት (ካ.ሜ)
|
የይዞታው አይነት (የሚሰጠው አገልገሎት) |
||||||
|
1
|
አቶ በየነ ኤብሳ አያንሳ
|
አምቦ
|
ተበዳሪው
|
በኦ/ብ/ክ/መ አምቦ ከተማ ቶርበን ኩታዬ ቀበሌ |
WMMLMBMA1012/2011
|
447
|
ለመኖሪያ ቤት
|
1,573,888.04 |
24/03/2019 ዓ.ም ከ3:00 –6:00 ጠዋት
|
በመሆኑም፡-
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት የሚችል ሲሆን የኢትዮጵያ ንግድ ባንካ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው።
- ሐራጁ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አምቦ ቅርንጫፍ ቅጥር ጊቢ ውስጥ ነው።
- የንግድ ማህበራትን ወክሎ ስመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ እና መተዳደሪያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ተጫርቶ ንብረት ለመግዛት ሥልጣን ያስጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኦርጅናል የውክልና ሰነድ በማቅረብ ይሆናል፣
- ንብረቱን ስመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት ባንኩ በሚያመቻቸዉ ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይችላሉ።
- የጨረታ አሸናፊዉ የጨረታ አሸናፊ መሆኑን የሚገልፅ ደብዳቤ ከደረሰ ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያስበት ሲሆን ከፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካስከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ባንኩ ገቢ ይሆናል፣
- የባንኩን የብድር ቅድመ ሁኔታ ስሚያሟሉ ተጫራቾቾ ባንኩ ብድር ሲፈቅድ ይችላል።
- ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ አምቦ ዲስትሪክት የሕግ አገልግሎት ክፍል በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 011 260 2045 ማነጋገር ይቻላል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አምቦ ዲስትሪክት