Reporter (Nov 01, 2026)
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0042/26
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተለውን የተበዳሪ/አስያዥ መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል።
|
ተ.ቁ
|
የተበዳሪዉ ስም
|
አበዳሪዉ ቅርንጫፍ
|
የአስያዥ ስም
|
ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የንብረቱ አይነት
|
የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
ጨረታዉ የሚካሄድበት |
|||||
|
ከተማ
|
ክ/ከተማ |
የካርታ ቁጥር
|
የቦታ ስፋት |
ቀን
|
ሰዓት |
ቦታ
|
||||||
|
1
|
አልፎዝ ኃ/ የተ/የግ/ማህበር |
አሙዲ
|
ወ/ሮ አርዋ አህመድ ኡመር |
አዲስ አበባ
|
ለሚ ኩራ |
ለ/ኩራ9/29/5/37113/0487/5/01
|
175 ካ.ሜ
|
የመኖሪያ ቤት
|
29,825,570 |
24/03/2019
|
4:00-6:00
|
መኖሪያ ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ |
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በዳሽን ባንክ አ.ማ. ስም በማሰራት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገስፀው ቀን እና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል።
- የሐራጁ ስሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ስመንግስት የሚከፈስ ግብር ታክስ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው/አሸናፊው/ ይከፍላል።
- የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑን ከተገስፀስት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመስስስትም። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ስሐራጅ ሲቀርብ ስሚታየው የዋጋ ልዩነት።
ለተሸነፉ ተጫራቾች ሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመስስሳቸዋል:: - በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።
- የተጫራቾቾ ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
- ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠ ሰዓት ውስጥ ካልተጠንቀቀ ሊራዘም ይችላል።
- ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበዉ ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባስ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሑፍ ከባንኩ ሲደርሰው ብቻ ነው።
- በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሰረት መስፈርቱን ስሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ/አሸናፊ/ ባንኩ በከፊል ብድር ሲያመቻች ይችላል:: ባንኩ ብድሩን በማናቸውም ሁኔታ ስሸሸናፊው ባይፈቅድ/ባይሰጥ አሸናፊው በዚህ የሀራጅ ደንብ የተቀመጡ ግዴታቸውን አያስቀርላቸውም።
- ባንኩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 170-4549 ወይም 011 170-4038 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል:።
ዳሸን ባንክ አ.ማ