Addis Zemen (Nov 03, 2026)
የምክር አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር አማ 001/2019 ዓ.ም
በአራዳ ከ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ለሚያስገነባው እና ለሚያሳድሰው የግንባታ ስራ በጥቃቅንና አነስተኛ ልዩ አማካሪ ደረጃ 1 ማህበር እና ደረጃ 5 አማካሪ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
በመሆኑም ለስራው አስፈላጊ የሆኑ ግብአቶችን፣ የሰው ሃይል በማቅረብ የሚሰሩ ደረጃቸው ከዚህ በታች በተጠቀሰው መስፈርት በማሟላት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
|
ሎት |
የስራዉ አይነት
|
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና |
ደረጃ
|
የጨረታ ሰነድ መሸጥ የሚጀመርበት ቀን |
የጨረታ ማስገቢያ ቀን
|
የጨረታ መክፈቻ ቀን |
|
ሎት 1 |
ወ/ሮ ቀለመ ወርቅ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የአጥር እና ድጋፍ ግንብ ግንባታ ስራ |
20,000 ብር /ከተደራጁበት ወረዳ የዋስትና ደብዳቤ
|
በጥቃቅን ልዩ አማካሪ ደረጃ 1
|
በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ለ21 ተከታታይ ቀናት 2፡30-10፡00 ሰዓት
|
በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 2:30 አስከ 4:00 ድረስ ብቻ |
በጋዜጣው ከወጣበት በ22ኛው የስራ ቀን ከ4፡15 ሰዓት ጀምሮ |
|
ሎት2 |
ወረዳ 02 እና ወረዳ 06 የድጋፍ ግንብ፣ የመጫወቻ ቦታ ግንባታ ፣ ላይብረሪ ግንባታ |
20,000 ብር /ከተደራጁበት ወረዳ የዋስትና ደብዳቤ
|
በጥቃቅን ልዩ አማካሪ ደረጃ 1
|
በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ለ21 ተከታታይ ቀናት 2፡30-10፡00 ሰዓት |
በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 2:30 አስከ 4:00 ድረስ ብቻ |
በጋዜጣው ከወጣበት በ22ኛው የስራ ቀን ከ4፡15 ሰዓት ጀምሮ
|
|
ሎት3 |
የወረዳ 5 ወጣት ማዕከል ህንጻ እድሳት ፣ አጥር ግንባታ፣ የጥበቃ ቤት ግንባታ፣ ስቶር እና ሱቅ ስራ |
20,000 ብር /ከተደራጁበት ወረዳ የዋስትና ደብዳቤ
|
በጥቃቅን ልዩ አማካሪ ደረጃ 1
|
በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ለ21 ተከታታይ ቀናት 2፡30-10፡00 ሰዓት
|
በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 2:30 አስከ 4:00 ድረስ ብቻ |
በጋዜጣው ከወጣበት በ22ኛው የስራ ቀን ከ4፡15 ሰዓት ጀምሮ
|
|
ሎት4 |
ወረዳ 02 ስመኝ ከበደ ጤና ጣቢያ ህንጻ እድሳት ስራ
|
20,000 ብር /ከተደራጁበት ወረዳ የዋስትና ደብዳቤ
|
በጥቃቅን ልዩ አማካሪ ደረጃ 1
|
በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ለ21 ተከታታይ ቀናት 2፡30-10፡00 ሰዓት |
በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 2:30 አስከ 4:00 ድረስ ብቻ |
በጋዜጣው ከወጣበት በ22ኛው የስራ ቀን ከ4፡15 ሰዓት ጀምሮ
|
|
ሎት5 |
የወረዳ 6 ወጣት ማዕከል ህንጻ እድሳት ስራ እና የጥበቃ ቤት ግንባታ |
20,000 ብር /ከተደራጁበት ወረዳ የዋስትና ደብዳቤ
|
በጥቃቅን ልዩ አማካሪ ደረጃ 1
|
በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ለ21 ተከታታይ ቀናት 2፡30-10፡00 ሰዓት |
በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 2:30 አስከ 4:00 ድረስ ብቻ |
በጋዜጣው ከወጣበት በ22ኛው የስራ ቀን ከ4፡15 ሰዓት ጀምሮ |
|
ሎት6 |
የወረዳ 06 አዳራሽ ጥገና
|
20,000 ብር /ከተደራጁበት ወረዳ የዋስትና ደብዳቤ
|
በጥቃቅን ልዩ አማካሪ ደረጃ 1
|
በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ለ21 ተከታታይ ቀናት 2፡30-10፡00 ሰዓት |
በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 2:30 አስከ 4:00 ድረስ ብቻ |
በጋዜጣው ከወጣበት በ22ኛው የስራ ቀን ከ4፡15 ሰዓት ጀምሮ |
|
ሎት7 |
የወረዳ 04 የጥበብ እድገት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የስፖርት ሜዳ ግንባታ |
20,000 ብር/ ከተደራጁበት ወረዳ የዋስትና ደብዳቤ
|
በጥቃቅን ልዩ አማካሪ ደረጃ 1
|
በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ለ21 ተከታታይ ቀናት 2፡30-10፡00 ሰዓት
|
በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 2:30 አስከ 4:00 ድረስ ብቻ |
በጋዜጣው ከወጣበት በ22ኛው የስራ ቀን ከ4፡15 ሰዓት ጀምሮ |
|
ሎት8 |
አፄ ናኦድ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት አጥር ግንባታ |
20,000 ብር/ ከተደራጁበት ወረዳ የዋስትና ደብዳቤ
|
በጥቃቅን ልዩ አማካሪ ደረጃ 1
|
በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ለ21 ተከታታይ ቀናት 2፡30-10፡00 ሰዓት |
በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 2:30 አስከ 4:00 ድረስ ብቻ |
በጋዜጣው ከወጣበት በ22ኛው የስራ ቀን ከ4፡15 ሰዓት ጀምሮ
|
|
ሎት9 |
ወረዳ 2 ጂ+4 ራስ እምሩ ጤና ጣቢያ እድሳት |
20,000 ብር/ ከተደራጁበት ወረዳ የዋስትና ደብዳቤ |
በጥቃቅን ልዩ አማካሪ ደረጃ 1
|
በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ለ21 ተከታታይ ቀናት 2፡30-10፡00 ሰዓት |
በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 2:30 አስከ 4:00 ድረስ ብቻ |
በጋዜጣው ከወጣበት በ22ኛው የስራ ቀን ከ4፡15 ሰዓት ጀምሮ |
|
ሎት10 |
ወረዳ 2 ጂ+4 ራስ እምሩ ሰርቶ ማሳያ ግንባታ
|
50,000 ብር |
ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ
|
በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ለ21 ተከታታይ ቀናት 2፡30-10፡00 ሰዓት |
በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 2:30 አስከ 4:00 ድረስ ብቻ |
በጋዜጣው ከወጣበት በ22ኛው የስራ ቀን ከ4፡15 ሰዓት ጀምሮ |
|
ሎት11 |
ወረዳ 2 ጂ+4 ራስ ፖሊስ ካንፕ ግንባታ |
50,000 ብር |
ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ
|
በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ለ21 ተከታታይ ቀናት 2፡30-10፡00 ሰዓት |
በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 2:30 አስከ 4:00 ድረስ ብቻ |
በጋዜጣው ከወጣበት በ22ኛው የስራ ቀን ከ4፡15 ሰዓት ጀምሮ
|
አማካሪዎች ድርጅቶች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለመውሰድ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ህጋዊ ዶክሜንታችሁን ዋናውንና አንድ ኮፒ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል።
- በዘርፉ የ2019 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊንግድ ፍቃድ ያላቸው፤የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው፤የዘመኑን ግብር የከፈሉ ፤ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፤የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና የምዝገባ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉና በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል ታክስ ክሊራንስ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- ከመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ የተመዘገቡ ምስክር ወረቀት ያላቸው፤
- ማንኛውም አማካሪ ከፌደራል ከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የምስክር ወረቀት ያላቸው እና ከአዲስ አበባ ከተማ ግንባታ እና ፍቃድ ቁጥጥር ባለስልጣን ተመዝግቦ የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ሳይዝ በጨረታው መሳተፍ አይችልም።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በአየር ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት 2፡30 እስከ 10፡00 ድረስ ከተራ ቁ.1-4 ላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ዋናዉን(orginal) እና የማይመለስ ቅጂ(copy) ይዞ በመቅረብ ከሎት 1-9 በነጻ እና ከሎት 10-11 የማይመለስ 1000.00 (አንድ ሺህ ብር) በመክፈል ሠነዱን ከአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳዳር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት የምህንድስና ግዥ ቡድን 5ኛ ፎቅ ቀርበው መውሰድ ይችላሉ።
- ማንኛውም ተጫራቾች ለ60 ቀናት የሚያገለግል የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና / BID BOND / በባንክ የክፍያ ትዕዛዝ (CPO) ወይም የባንክ ጋራንቲ (unConditional Bank Guarantee) ከላይ በተጠቀሰው እና በሚሳተፉበት ፕሮጀክት የብር መጠን ማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡ የቀረበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማቅረብ ያለበት በቴክኒካል ኦርጂናል ሰነድ ውስጥ ወይም ከፖስታው ውጪ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ቴክኒካል ሰነድ አንድ ኦሪጅናል እና ሁለት ኮፒ ፤ፋይናንሽያል ሰነድ አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ በድምሩ ስድስት ሰነድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም የታሸገውን 6 ፖስታ በአንድ እናት ፖስታ የድርጅቱን ማህተም እና የሚወዳደሩበትን የስራ አይነት ስም በመጻፍ ታሽጎ መቅረብ ይኖርበታል፡፡ የጨረታው ፋይናንሻል ሰነድ ላይ ያልተፈረመ ሆኖ ስርዝ ድልዝና በፍሉድ የተስተካከለ ዋጋ ከሆነ ሙሉ ለሙሉ ከጨረታው ያሰርዛል።
- ተጫራቾች የሥራዎችን የዋጋ ዝርዝር እና የጨረታ መወዳደሪያ ላይ ስማቸውን ፣ፊርማቸውን፣ አድራሻቸውን ማስፈር ማህተም ማድረግ ኢንቨሎፑን በማሸግ ማስታወቂያው በወጣበት በ22ኛው የስራ ቀን በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳዳር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት የምህንድስና ግዥ ቡድን 5ኛ ፎቅ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እሰከ 4፡00 ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታው መከፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በበዓል ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት እና ቦታ የሚከፈት ይሆናል።
- ተጫራቾች ከዚህ በፊት በአራዳ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት ምንም አይነት ውል ያላቋረጡ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድን ከማስገባታቸው በፊት የተጫራቾችን መመሪያ (lnstruction to Bidder(lTB) and Scope of Consultancy service) እንዲያነቡ ይመከራል።
- አማካሪው ድርጅት የዲዛይን ማሻሻያ፣ የግንባታ ክትትል እና የውል ማስተዳደር ስራ ይሰራል።
- አማካሪ ድርጅቱ ስራውን በጥራት ለማከናወን የሚከተላቸውን መሰረታዊ ስራቴጂዎች የሚያቀርብ፤ እነዚህም ባለመፈጸማቸው ተጠያቂ እንደሚያደርገው ማረጋገጫ የጻፈና በስራ አስኪያጅ ወይም በኃላፊው የተፈረመ ሆኖ ማህተም ያለው ሰነድ የሚያቀረብ መሆን አለበት።
- አሰሪው መ/ቤት አሸናፊው ካሸነፈበት አጠቃላይ የስራ መጠን 20% መጨመርም ሆነ መቀነስ ይቻላል።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት የድርጅቱ የስራ ልምድና ማንኛውም በቴክኒካል የተጠየቁት ዶክመንቶችን አሰሪ መ/ቤት ኦርጂናል ዶክመንት ከሰጠው አካል የማጣራት መብት አለ።
- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ አራት ኪሎ በሚገኘው በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳዳር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት የምህንድስና ግዥ ቡድን 5ኛ ፎቅ በግንባር በመቅረብ መረዳት ይችላሉ።
አራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ / ቤት