የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ – test3.diretenders.com

የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ


Be'kur (Nov 02, 2026)

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ አቶ ዘሩ መስፍን እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ፈንታሁን የኔ አባት መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ፤ በአቶ ፈንታሁን የኔአባት ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 05 በሰሜን 005፣ በደቡብ መንገድ፣ በምስራቅ እና በምእራብ 019 መካከል ተዋስኖ የሚገኘው የመኖሪያ ቤት፤ በመነሻ ዋጋው 2‚860‚468.1 (ሁለት ሚሊዩን ስምንት መቶ ስልሳ ሽ አራት መቶ ስልሳ ስምንት ብር ከአንድ ሳንቲም) ይሸጣል፡፡ ስለሆነም ጨረታው ከጥቅምት 23/2019 ዓ.ም እስከ ህዳር 23/2019 ድረስ በጋዜጣ ታትሞ ቆይቶ፤ ህዳር 24/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30 ቤቱ በሚገኙበት ቦታየሚካሄድ ሲሆን ማንኛውም አካል መጫረት የሚችል መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የአዊ/ብሔ/አስ/ዞ/ከ/ፍ/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *