Addis Zemen (Nov 03, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ቢሾፍቱ–ኢንተርቼንጅ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ለሚያከናውነው የመንገድ ግንባታ ስራ የተለያዩ መሳሪያዎችን በቁርጥ ዋጋ በግልፅ ጨረታ ቁጥር ቢ/ኢ/መ/ግ/ፕ ጨ-034/2019 አወዳድሮ ለመከራያት ስለፈለገ ከታች የተዘረዘሩትን መሳሪያዎች መከራየት ይፈልጋል።
|
ተ/ቁ |
የተሽከርካሪው አይነት |
የተሽከርካሪው አቅም |
ብዛት |
የስሪት ዘመናቸው እ.ኤ.አ |
የኪራይ ዋጋ በሰዓት ተጨ.እሴታክስ እና ነዳጅ ጨምሮ |
|
1 |
ቼን ኤክስካቫተር ባለ ጃክ ሀመር |
>170 HP
|
1 |
ከ 2010 ጀምሮ
|
9,396.68
|
|
2 |
ቼን ኤክስካቫተር ባለ አካፋ |
የአካፋ መጠን >1.3 M3 |
6 |
8,316.84 |
|
|
3 |
ኤክስካቫተር ባለ ጎማ |
የአካፋ መጠን >1 M3 |
1 |
7,350.84 |
|
|
4 |
ሎደር |
የአካፋ መጠን >2.75_M3 |
6 |
4,756.50 |
|
|
5 |
ግሬደር (Grader) |
>165 HP |
4 |
7,233.07 |
|
|
6 |
ሮለር |
>14 Ton |
4 |
4,441.81 |
|
|
7 |
ዶዘር (Dozer) |
HP>285 |
4 |
10,522.87 |
|
|
8 |
(የውሃ ቦቴ)Water Truck > 13000 ሊትር |
Automatic or |
6 |
ከ 2000 ጀምሮ
|
3,785.99 |
|
Manual Spraying/Sprinkling |
3,154.99 |
|
ተ/ቁ |
የተሽከርካሪው ዓይነት |
የተሽከርካሪው አቅም |
የስሪት ዘመናቸው እ.ኤ.አ |
ብዛት |
የኪራይ ዋጋ በኪሎ ሜትር ተ.ጨ.እሴታክስ እና ነዳጅ ጨምሮ |
የኪራይ ዋጋ በኪሎ ሜትር ተ.ጨ.እሴታክስ እና ነዳጅ ጨምሮ |
የኪራይ ዋጋ በኪሎ ሜትር ተ.ጨ.እሴታክስ እና ነዳጅ ጨምሮ አስፓልት ሲጭን |
|
9 |
ገልባጭ መኪና (Dump Truck) |
≥16 M³ |
ከ 2010 ጀምሮ (የተሻለ ሞዴል ለሚያቀርብ ቅድሚያ ይሰጣል |
40 |
ከ 0.5 ከ.ሜ
|
42.57
|
44.60
|
|
ከ 5_10 ከ.ሜ |
41.07 |
42.17 |
|||||
|
ከ 10-50 ከ.ሜ |
39.46 |
40.34 |
|||||
|
ከ50-100 ከ.ሜ |
36.09 |
37.01 |
|||||
|
ከ100 ኪ.ሜ በላይ |
33.21 |
35.37 |
በዚህ ጨረታ ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች ያለውን ሁኔታ በሟሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ያሳውቃል።
1. አግባብነት ያለው በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የአቅራቢነት ምዝገባ፣ እና ከገቢ ግብር እዳ ነጻ ማስረጃ ጨረታው እስከሚገባበት ቀን የሚያገለግል ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
2. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን መሳሪዎች በመግለጽ የቁርጥ ዋጋ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለማከራየት ተዛማጅ ማስረጃውን ሁሉንም ኮፒ በማድረግ እንድትሳተፉ ዱከም በሚገኘው ዩኒሳ– ገላን–ቢሾፍቱ ቢዮ መንገድ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ገቢ ያድርጉ። ቀድሞ ያስገባ ተመራጭ ይሆናል።
3. ተጫራቾች አላስፈላጊ ድርጊት ላለመፈፀም ቃል የሚገቡበት ቅጽ ሞልተዉና ፈርመው ከመወዳደሪያ ሰነዶቻቸው ጋር ለማቅረብ ፊቃደኛ መሆን አለባቸው።
4. መስሪያ ቤቱ የተሸለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ቢሾፍቱ –ኢነተርቼንጅ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ
ዱከም
ስልክ ቁጥር 09-11-19-88-18
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ቢሾፍቱ ኢንተርቼንጅ እና መዳረሻ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት