የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጅማ ሪጅን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት የጽሕፈት መሳሪያዎችን (ሎት-1) እና የሰራተኞች የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት (ሎት-2) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጅማ ሪጅን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት የጽሕፈት መሳሪያዎችን (ሎት-1) እና የሰራተኞች የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት (ሎት-2) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Nov 03, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር EEU/JR/SC&PGS/NCB-001/2019

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጅማ ሪጅን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለቢሮ አገልግሎት የተለያዩ ዓይነት የጽሕፈት መሳሪያዎች እና የሰራተኞች የደንብ ልብስ ስፌት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የዕቃው ዓይነት

የሎት አይነት

 

ብዛት

 

የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)

የጨረታው መዝጊያ ቀን

የጨረታው መክፈቻ ቀን

1

የጽሕፈት መሳሪያ

 

ሎት-1

 

2734

 

63,000.00

 

ሕዳር 17 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00

ሕዳር 17 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30

2

ጃኬት እና ሱሪ ስፌት

ሎት-2

 

644

30,000.00

 

ሕዳር 17 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00

ሕዳር 17 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00

ጋዎን ስፌት

59

ኮት እና ሱሪ ከነ ገበሩ ስፌት

148

ኮትና ጉርድ ቀሚስ ከነ ገበሩ የሴት/ስፌት

9

ቱታ ስፌት

49

  1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑን ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
  2. ተጫራቾች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ዌብሳይት ላይ የተመዘገቡ መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ቢሮ ቁጥር 6 በመምጣት የማይመለስ ብር ለሎት 1- 700.00 (ሰባት መቶ ብር) እና ለሎት-2 500 (አምስት መቶ ብር) በመከፈል መግዛት ይችላሉ፡፡ ስለሆነም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካዉንት ቁጥር ELU Jirma Region 1000015664157 ገቢ በማድረግ ገቢ ያደረጉበትን ስሊፕ በመያዝ በጂማ ሪጅን ፋይናንስ ቢሮ ቀርበዉ ደረሰኝ እንዲቆርጡ እናሳስባለን፡፡
  4. አድራሻ፡- በጅማ ዩኒቨርሲቲ የእንስሳት ህክምና እና ግብርና ኮሌጅ አጠገብ በሚገኘው በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በጅማ ሪጅን ሰፕላይ ቼን ንብረት እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 6
  5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት በባንክ በተረጋገጠ ቼክ CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና (Bid Bond)
    • ለሎት-4 63,000.00 (ስልሳ ሶስት ሺህ ብር ብቻ) እና
    • ለሎት-2 30,ዐዐዐ (ሰላሳ ሺህ ብር ብቻ) በማድረግ በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሕዳር 7 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ከላይ በተገለፀ አድራሻ ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  6. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ቴከኒካል ኣሪጅናል እና ኮፒ፣ ፋይናንሻል «ኦሪጅናል እና ኮፒ » ባንክ ጋራንቲ «ኦሪጅናል እና ኮፒ » በማለት በተለያየ ፖስታ በማሸግ እና ሁለቱን በአንድ ትልቅ ፖስታ በማድረግ ጨረታ ቁጥር EEU/JR/SC & PGS/NCB- 001/2019 ሎት-1 ወይም ሎት-2 የሚል ምልክት በማድረግ እስከ ሕዳር 17 ቀን 2019 ዓም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 6 ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ጨረታው ከላይ በተጠቀሱት ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተገለፀው አድራሻ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
  8. ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 047-2113757 መደወል ይችላሉ፡፡
  9. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው!!

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጅማ ሪጅን


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *