Addis Zemen (Nov 03, 2026)
የመጽሐፍ የህትመት ግዥ
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይረክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው የጌዴኦ ዞን ባህልና ስፖርት መምሪያ የበጀት ድጋፍ የጌዴኦ ብሔር ታሪክ የሚገልጽ መጽሃፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል።
ስለዚህ በመስኩ የተሠማራችሁ ተጫራቾች፣
- የዘመኑን ግብር የከፈለና በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል፤
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር Tin Number/ ያለውና ማቅረብ የሚችል፤
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤
- የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤
- የጨረታ ሰነዱን ከግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዘውትር በስራ ሰዓት በመቅረብ 400 (አራት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ፤
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በመውሰድ አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ ሰነድ አያንዳንዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ አንድ ላይ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/ ሲፒኦ እና ከታወቀ ባንክ በሚሰጥ የክፍያ ማዘዣ ወይም በባንክ ዋሰትና ሆኖ በጥሬ ገንዘብ ብቻ ዋስትና ማቅረብ አይቻልም።
- ኦርጅናል ሰነድ ላይ ማንኛውም አይነት ስርዝ ድልዝ በሚታይ መልኩ በድጋሚ መጻፍ አለበት፤
- በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ላይ የድርጅቱ ማህተምና ፊርማ ማረፍ አለበት፤
- ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ለ 15 ተከታታይ የሥራ ቀን ከዋለ በኃላ በ16ኛ ቀን ከቀኑ 4፤00 የጨረታ ሳጥን ታሽጎ በዚያው ዕለት በ4፡30 ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ቀኑ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለዉ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፤
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩት መጽሃፍ ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 046 131 0108 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
በጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዲላ