Addis Ababa Road Authority: የግንባታ እቃዎች ግዥ – test3.diretenders.com

Addis Ababa Road Authority: የግንባታ እቃዎች ግዥ


Government (Nov 03, 2026)

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/42870e40-ca6a-4fe1-bc50-d4640b555fa3/open

Reference Number: AACRA-NCB-G-0081-2019-BID-Open

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: single envelop
  • Category: Goods

Procuring Entity

Organization: Addis Ababa Road Authority

Contact Information

Address: pushkin

Town: Addis Ababa

Country: Ethiopia

P.O. Box: 9092

Post Code: 1000

Telephone: +251 13714103

Email: aacra@gmail.com

Office: 1st

Important Dates

  • Invitation Date: Nov 01, 2026, 9:00 PM
  • Submission Deadline: Nov 13, 2026, 10:00 AM
  • Opening Schedule: Nov 13, 2026, 11:00 AM
  • Clarification Deadline: Nov 06, 2026, 5:00 PM

Eligibility Requirements

Participation Fee: 400

Bid Security: 500000 ETB

Joint Venture: Required

Bid Security Forms (Local): Bank_Guarantee, CPO

Bid Security Forms (SME): Bank_Guarantee, CPO

Bid Security Forms (Foreign): Bank_Guarantee, CPO

Qualification Requirements

  • ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት

     

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

     

    Reference: 4.6 (ለ) (iii)

  • የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ

     

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

     

    Reference: 4.6 (ሐ)

  • የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት

     

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ 

     

    Reference: 4.6 (ለ) (ii)

  • የታደሰ የንግድ ፈቃድ

     

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

     

    Reference: 4.6 (ለ) (i)

  • ልኬት

     

    ተጨራች የሚወዳደሩባቸውን ዕቃዎች  በጨረታ ሰነድ ክፍል 6 በተገለጸው የልኬት መስፈርት  መሆናቸውን በጽሑፍ ማረጋገጫ  መስጠት አለባቸው

     

    Reference: 3

  • የአቅርቦት ጥራት

     

    ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው ዕቃዎች ስንጥቅ እና እንከን፣ የሌላቸው እና ያልተጣመሙ መሆናቸውን በጽሑፍ ማረጋገቻ መስጠት አለባቸው 

     

    Reference: 3

  • የጨረታ ማስከበሪያ

     

    ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 500,000.00 ብር ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረት የባንክ ጋራንቲ ስካን በማድረግ ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን ኦሪጅናሉን ጨረታው ከመከፈቱ  በፊት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 022 ማቅረብ አለባቸው፡፡የሚቀርበው የባንክ ጋራንቲ ከሆነ የጨረታ መለያ ቁጥር እና የጨረታው የወጣበትን የዕቃ ስም የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡ 

     

    Reference: 3

  • ናሙና

     

    ተጫራቾች አሸናፊ ከሆኑ አሸናፊ በሆኑበት የዕቃ ዓይነት አንድ ናሙና ማቅረብ  ያለባቸው ሲሆን የቀረበው ናሙና በባለስልጣን መ/ቤቱ ታይቶ ተቀባይነት ሲያገኝ የግዥ ትዕዛዝ የሚሰጥ ይሆናል፡፡በመሆኑም ተጫቾች አሸናፊ ከሆኑ አሸናፊ ለሆኑባቸው ዕቃዎች አንድ ናሙና ለማቅረብ ስምምነታቸውን በቅድሚያ በጽሑፍ ማረጋገጥ አለባቸው፡፡

     

    Reference: 3

Procurement Classification

  • 70000000: Farming and Fishing and Forestry and Wildlife Contracting Services

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

Addis Ababa City Administration

Terms and Conditions

 ተጫራቾች ኪይ(key share) ማድረግ አለባቸው  የባንክ ጋራንቲ የሚቀርብ ዋስትና የጨረታ መለያ ቁጥር እና የጨረታውን ዓይነት መግለጽ አለበት፡፡በዚህ መልኩ የማይቀርብ የባንክ ጋራንቲ ከውድድር ውጪ ይደረጋል፡፡  ባለስልጣን መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *