Government (Nov 03, 2026)
Please click on this Link in order to Bid on the EGP website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e61779f4-0091-42eb-8c81-3d4ca7cf06d9/open
Lot Information
- Procurement Reference Number: DBU-NCB-G-0052-2019-PUR
- Object of Procurement: Procurement of Laboratory Equipment
- Description: Procurement of Laboratory Equipment
- Award Type: Lot based
- Procurement Type: Shopping
- Procurement Method: Open
- Marketplace: National
- Procuring Entity: Debre Birhan University
- Clarification Request Deadline: Nov 03, 2026, 1:00:00 PM
- Bid Submission Deadline: Nov 03, 2026, 4:30:00 PM
- Terms and Conditions: • ዋጋ ሲሞሉ እቃው በስቶክ መኖሩን አረጋግጠው ይሙሉ፡፡ • ዋጋ ሲሞሉ በተጠየቀው ስፔክ መሰረት ብቻ ኦርጅናል እቃዎችን ይሙሉ፡፡ • እቃው በተቀመጠው ዝርዝር ስፔክ መሰረት በዩኒቨርሲቲው ንብረት ክፍል በባለሙያ ተረጋግጦ የምንረከብ ይሆናል • ውድድሩ በጥቅል ዋጋ ስለሆነ ተጫራቾች ሁሉም እቃዎች ላይ ዋጋ መሙላት አለባቸው ሁሉም እቃዎች ላይ ዋጋ ካልሞሉ ግን ከውድድር ውጭ ያስደርጋል፡፡ • ተጫራቹ የተሰማሩበት የንግድ መስክ ተዛማጅ ካልሆነ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል • አሸናፊው ድርጅት ንብረቱን በደ/ብርሃን ዩኒቨርስቲ በዋናው ግቢ መጋዘን በራሱ ትራንስፖርት አጓጉዞ የሚያስረክብ ይሆናል፡፡ • ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው