Government (Nov 03, 2026)
Please click on this Link in order to bid on the EGP website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3de5c910-60a7-4708-8e12-4c039f1f14a1/open
Lot Information
- Procurement Reference Number: WU-NCB-G-0025-2019-PUR
- Object of Procurement: Procurement of ICT Equipment
- Description: TCC በድጋየወጣ Star Micronics BSH-32U Handheld 1D/2D Barcode Scanner 2019
- Award Type: Item-based
- Procurement Type: Shopping
- Procurement Method: Open
- Marketplace: National
- Procuring Entity: Wollo University
- Clarification Request Deadline: Nov 3, 2026, 12:00 AM Ethiopia Time (UTC+03:00)
- Bid Submission Deadline: Nov 4, 2026, 11:13 AM Ethiopia Time (UTC+03:00)
- Terms and Conditions:
ማሳሰቢያ
- ከላይ በተጠቀሰው የዕቃ ዝርዝር መሰረት አሸናፊው ድርጅት የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ወ/ዩ ልዕለ ህክምና ካምፓስ ግዥ ቡድን ቢሮ ቁጥር 41 ድረስ ማቅረብ ይጠበቅበታል።
- አሸናፊው ድርጅት ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የዕቃውን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል።
- ዩኒቨርሲቲው ካስቀመጠው ስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ መሙላት ተቀባይነት የለውም።
- ተጫራቾች ዋጋ ሲሞሉ ቫቱን ካላሳዩ ቫት እንደጨመሩ ተደርጎ ይወሰዳል።
- ዩኒቨርሲቲው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- እቃው አስቸኳይ ስለሆኑ ውድድሩን መወዳደር የሚቻለው ደሴና አካባቢው ያሉ ድርጅቶች ብቻ ናቸው።