Government (Nov 07, 2026)
Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a93048f4-75a9-40dd-81f1-d8d2f1459d82/open
Procurement Information
- Procurement Type: Bidding
- Procurement Method: Open
- Market Type: National
- Envelope Type: single envelop
- Category: Goods
Procuring Entity
Organization: Addis Ababa Design and Construction Work Bureau
Contact Information
Address: 6 kilo in front of oromia supreme court
Town: AA
Country: Ethiopia
P.O. Box: 14659
Post Code: 14659
Telephone: +251 111541475
Email: addis@gm.com
Office: 11/04
Important Dates
- Invitation Date: Nov 05, 2026, 9:00 PM
- Submission Deadline: Nov 16, 2026, 10:00 AM
- Opening Schedule: Nov 16, 2026, 11:00 AM
- Clarification Deadline: Nov 10, 2026, 5:00 PM
Eligibility Requirements
Bid Security: 15000 ETB
Joint Venture: Required
Bid Security Forms (Local): Bank_Guarantee, CPO
Bid Security Forms (SME): Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Qualification Requirements
- የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
Reference: 4.6 (ለ) (ii)
- ዜግነት
ተጫራቹ ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ካላሟላ፣
Reference: 4.2
- በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድረ-ገፅ ላይ መመዝገብ
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.7 መሠረት ተጫራቹ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድረ-ገፅ ላይ ያልተመዘገበ ሲሆን፣ (የሀገር ውስጥ ተጫራቾች ብቻ ይመለከታል)፣
Reference: 4.7
- ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
Reference: 4.6 (ለ) (iii)
- የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
Reference: 4.6 (ሐ)
- የታደሰ የንግድ ፈቃድ
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
Reference: 4.6 (ለ) (i)
- የጥቅም ግጭት
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣
Reference: 4.3
- የዕቃ ወይም የአገልግሎቱ የምርት ሃገር
ተጫራቹ የጨረታ ማቅረቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት ዕቃውን የሚያቀርበው ወይም አገልግሎቱን የሚሰጠው ከየት እንደሆነ ሳይገልጽ ሲቀር፣
Reference: 37.4 (ሀ)
- ዓመታዊ አማካይ የፋይናንስ ገቢው (turnover)
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ የሚያቀርበው የፋይናንስ መወዳደሪያ ሃሳብ መጠን በክፍል 3 የግምገማ ዘዴዎችና መስፈርቶች በተገለፀው መሠረት ከዓመታዊ አማካይ የፋይናንስ ገቢው (turnover) መብለጥ የለበትም፡፡
Reference: 37.5 (ሐ)
- የፋይናንስ አቅም
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ለ) መሠረት ተጫራቹ የፋይናንስ አቅሙን የሚያሳዩ ሌሎች ማረጋገጫ ሰነዶች ሳያቀርብ ሲቀር፣
Reference: 37.5 (ለ)
- ተዛማጅነት ያለው የፕሮፌሽናል ሥራ ማስረጃ
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iv) ተጠይቆ ከሆነና ተጫራቹ ተዛማጅነት ያለው የፕሮፌሽናል ሥራ ማስረጃ ማቅረብ ካልቻለ፣
Reference: 4.6 (ለ) (iv)
- የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ማቅረብ ካልቻለ፣
Reference: 4.1
- በአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የስልጣን ደብዳቤ፣
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 5.6 መሰረት በአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የስልጣን ደብዳቤ፣
Reference: 5.6
- የመጫረቻ ገንዘብ
ተጫራቹ ለመጫረት ያቀረበው የመጫረቻ ገንዘብ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ካልሆነ፣
Reference: 13
- ዋና ዋና ኮንትራቶች መረጃ
ተጫራቹ የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በሚጠይቀው መሠረት ከዚህ በፊት በአጥጋቢ ሁኔታ ያከናወናቸውን ዋና ዋና ኮንትራቶች መረጃ በቁጥርና በጊዜ ለይቶ በተጫራቾች አግባብነት ማረጋገጫ ቅፅ ሳያቀርብ ሲቀር፣
Reference: 37.4 (ለ)
- የቴክኒክ መግለጫ
በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሰረት የቴክኒክ መግለጫ ጽሑፍ፣
Reference: 17
- በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.4 መሠረት ከዚህ በፊት ከነበሩ የኮንትራት ግዴታዎች ጋር በተያያዘ ምክንያት በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ ተጫራች ከሆነ፣
Reference: 4.4
- የጨረታ ዋጋ ዝርዝር ሠንጠረዥ
ተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣
Reference: 37.5 (መ)
- በውጭ ኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫ
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ሀ) እና በክፍል 3 የግምገማ ዘዴዎችና መስፈርቶች በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ በውጭ ኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫ ሳያቀርብ ሲቀር፣
Reference: 37.5 (ሀ)
- በድርጅቱ የተሰጠ ዋስተና (Warranty)
በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 25 በድርጅቱ የተሰጠ ዋስተና (Warranty)፣
Reference: 37.4 (መ) (ii)
- የአግባብነትና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀፅ 14.1 መሠረት የተጫራቹን ፕሮፌሽናል አቅም ለማረጋገጥ የተጠየቀውን የአግባብነትና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ በተሰጠው ጊዜ ገደብ ውስጥ ማቅረብ ካልቻለ፣
Reference: 14.1
- በአጥጋቢ ሁኔታ የተከናወኑ ኮንትራቶችን
ተጫራቹ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 16.3 መሠረት ከዚህ በፊት ከሰራላቸው አካላት ኮንትራቶችን በአጥጋቢ ሁኔታ ማከናወኑን የሚያረጋግጥ በጊዜና በበጀት ለይቶ ሳያቀርብ ሲቀር፣
Reference: 16.3
Procurement Classification
- 101000000: Office supplies & Other related Item
Source of Fund
- Treasury
Governing Rule
Addis Ababa City Administration