የእናት ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን B+G+2 መኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የእናት ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን B+G+2 መኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (Nov 07, 2026)

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የተበዳሪ ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

ለጨረታ የቀረበው ንብረት

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ እና የቦታ ስፋት

የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር

ሐራጁ የሚከናወንበት

ከተማ

ክ/ከተማ

ወረዳ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት

ቀንና ዓ.ም

ሰዓት

ኑና ነይ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር

አቶ ብርሃኑ ሳሙኤል

ሙሉ እመቤት እምሩ 22 ቅርንጫፍ

B+G+2 መኖሪያ ቤት

አ/አ

ቦሌ

07

ቦሌ7/29/3/7/1/ 1842/2545/211316/03157

157 ካ.ሜ

28,000,000

ህዳር 30 ቀን 2019 ዓ.ም

ከጧቱ 4:00-5:15

የሐራጅ ደንቦች

1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡

2. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሰዓት አስራ አምስት ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በሐራጁ የመጨረሻ አስራ አምስት ደቂቃዎች የተጫራቾች ምዝገባ አይካሄድም::

3. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ የጨረታው አሸናፊ መሆኑ ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መከፈል አለበት፡፡ ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡

4. ሐራጁ ከላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ንብረቱ ባለበት ቦታ ይካሄዳል፡፡

5. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው፡፡

6. በንብረቱ ሽያጭ ላይ ለመንግስት የሚከፈለው የሊዝ ክፍያ እና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ክፍያዎችን የስም ማዛወሪያን ጨምሮ ገዢው /አሸናፊው/ ይከፍላል፡፡

7. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

8. ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ከህግ ክፍሉ ጋር እና/ ወይም ከቅርንጫፎቹ ጋር ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ይችላሉ፡

9. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-558-65-68 / 0115 523 472 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡

የእናት ባንክ አ.ማ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *