Addis Zemen (Nov 09, 2026)
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የቀረበውን ዝርዝር በግልዕ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ከዚህ በታች በቀረበው ሎት ዝርዝር መሰረት፡
|
ተ.ቁ |
ሎት
|
የጨረታው ዓይነት
|
የጨረታ ማስከበሪያ
|
የውድድሩ አይነት
|
ምርመራ
|
|
1 |
ሎት 1 |
የጽህፈት መሳሪያ |
20,000
|
በሎት
|
ለ1 አመት
|
|
2 |
ሎት 2 |
የፅዳት እቃዎች |
20,000
|
በሎት
|
ለ1 አመት
|
|
3 |
ሎት 3 |
የጥገና እቃ |
20,000
|
በነጠላ
|
ለ1 አመት
|
|
4 |
ሎት 4 |
ህትመትና ቅፃቅፅ |
10,000
|
በሎት
|
ለ1 አመት
|
|
5 |
ሎት 5 |
መድሃኒት የህክምና መሳሪያ እና የላብራቶሪ ሪኤጀንት
|
25,000 |
በነጠላ
|
|
1. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ለሁሉም ሎት የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ (የስራ ፍቃድ) ያላቸው፡፡ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
2. ግዥው ከ500,000 አምስት መቶ ሽህ ብር/ በላይ ለሆነ እቃ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ተመዝጋቢ የሆኑ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ ሎቱ 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰአት በሆስፒታል ግቢ በመቅረብ ከዛሬ ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር ቀናት) ቀን ውስጥ በመምጣት መውሰድ ይችላሉ፡፡
4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ሰነድ ዋናው በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ወይም ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ይከፈታል፡፡ በተጠቀሰው ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ መጫረቻ ሰነድ ላይ ሲሞሉ ለሁሉም ሎት ቫትን ወይም TOT ጨምሮ መሆን ይኖርበታል፡፡ ለሁሉም ሎቶች የውለታ ማስከበሪያ በመመሪያው መሰረት ውል ይወስዳሉ፡፡
5. ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበሪያ ብር ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት ከባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ጥሬ ገንዘብ ገቢ በማድረግ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
6. ተጫራቾች ከጨረታው ሰነዱ ጋር አብሮ በቀረበው የጨረታ መመሪያ መሰረት ተገዥ መሆን ይጠበቅባቸዋል። ንብረቶችን መረካካቢያ ቦታ ሆስፒታል ግቢ ይሆናል፡፡ ሆ/ሉ ቫት ሰብሳቢ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ በቼክ ማስያዝ አይቻልም፡፡
7. የጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ 45 ቀን
8. ሆስፒታሉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ተጫራቾች በሚከፈትበት ቀን ቢኖሩም ባይኖሩም ከመከፈት የሚያስተጓጉል ነገር አይኖርም፡፡ የጨረታ ሳጥኑ የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይንም በበዓል ቀን የሚሆን ከሆነ በቀጣዩ የስሪ ቀን ይከፈታል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር- 033 241 50 05 /ደውለው ይጠይቁን:
የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል