የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የደህንነት ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የደህንነት ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Addis Zemen (Nov 08, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 20/2019

  1. የደህንነት ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ

በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦

  •  የታደሰ ንግድ ፍቃድ  
  • ቫት ተመዝጋቢ
  • ታክስ ከሊራንስ
  • በግዥ ባለሥልጣን የምዝገባ ማስረጃ
  • የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
  • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ30 (ሰላሳ) ቀናት
  • የጨረታ ማስከበሪያ መጠን የደህንነት ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) ብቻ ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንከ ዋስትና መሆን ይኖርበታል፡፡
  • ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መሥሪያ ቤት በፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ ሶፍት ኮፒውን በግዥ ከፍል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
  • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ በቀን፣ወር እና ሰዓት 08/03/2018 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት ይሆናል፡፡
  • ጨረታው የሚከፈተው፡– በዕለቱ በቀን፣ወር እና ሰዓት 08/03/2019 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ይሆናል፡፡
  • ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መሥሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ  0114171703 ወይም 0973480047 መጠየቅ ይቻላል፡፡

አድራሻ፡– የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መሥሪያ ቤት አዲስ አበባ –አዳም

የክፍያ መንገድ መግቢያ በር ቱሉ ዲምቱ በስተግራ በኩል ይገኛል)

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *