ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ የ21 መኪና የነዳጅ ፍጆታ ቆጣቢ እና የጋዝ ብክነት መቆጣጠሪያ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ የ21 መኪና የነዳጅ ፍጆታ ቆጣቢ እና የጋዝ ብክነት መቆጣጠሪያ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል


2merkato.com (Nov 10, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 005/2019 ዓ.ም

ድርጅታችን የ21 መኪና የነዳጅ ፍጆታ ቆጣቢ እና የጋዝ ብክነት መቆጣጠሪያ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ተጫራቾች –

1. የታደሰ የንግድ ፍቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላችሁ መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤

2. የማይመለስ ቫትን አካቶ በብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሠነዱን መካኒሳ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 308 በመቅረብ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፤

3. ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ሰነድ ኦሪጅናል እና ፎቶ ኰፒ ለየብቻው በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የሚቀርበው ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለመሆኑ በግልጽ መቀመጥ አለበት፤

4. ለጨረታ ዋስትና የሚሆን የሚያቀርቡትን አጠቃላይ ዋጋ 2% በሲፒኦ ለብቻው በኢንቨሎፕ በማሸግ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፤

5. ተጫራቾች የሚያስገቧቸውን ሠነዶች ህዳር 24 ቀን 2ዐ19 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡ዐዐ ሠዓት መካኒሳ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ግዥ ቢሮ 5ኛ ፎቅ ቁጥር 503 ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4፡15 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤

6. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ
ፖ.ሣ.ቁ. 3516
ፋክስ 011 5 513299
Addis Ababa
Ethiopia


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *