Addis Zemen (Nov 10, 2026)
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ::
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
ለሐራጅ የቀረበዉ ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ |
የቦታ ስፋት በካሬ
|
የሐራጅ መነሻ ዋጋ
|
ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ
|
|||||
|
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት |
አድራሻ |
የካርታ ቁጥር
|
||||||||||
|
ከተማ
|
ወረዳ/ክ/ከተማ |
ቀበሌ |
ቀን
|
ሰዓት
|
||||||||
|
1 |
አቶ ተፈራ አበበ |
አቶ ተፈራ አበበ |
ሆለታ ቅርንጫፍ |
ቤት
|
ሆለታ |
|
ቡርቃ ወልመራ |
WLBMH/822/17 |
500 |
4,000.000 (አራት ሚሊዮን) |
ታህሳስ 5/2019 |
4:00-6:00
|
- ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ቡታጅራ ቅርንጫፍ
- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ5 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም::
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ ¼ ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ከፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል::
- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ሆለታ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና በጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል፡፡
- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል::
- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮች 0946375005 /0911352333 መደወል ይችላሉ::
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ