የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ – test3.diretenders.com

የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ


Be'kur (Nov 09, 2026)

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ አንድነት እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ፈንታሁን አቡኔ መካከል ስላለው የገንዘብ አፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ፤ ተከሳሾች የተወሰነባቸውን ገንዘብ በፍርዱ መሰረት መፈጸም ባለመቻላቸው ምክንያት የአፈጻጸም ተከሳሾች ንብረት የሆነውን በቲሊሊ ከተማ፣ ቀበሌ 01፣ የሚገኝ በሰሜን ይበሉ ንጉስ፣ በደቡብ ወንድም አለማየሁ፣ በምስራቅ ዘውዴ ሽፈራሁ፣ እንዲሁም በምእራብ መንገድ መካከል ተዋስኖ የሚገኝ፤ በአቶ ፈንታሁን አቡኔ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ቤት መነሻ ዋጋውን ሳይጠብቅ ብር 1‚563‚435.71 (አንድ ሚሊዮን አምስት መቶ ስልሳ ሶስት ሽህ አራት መቶ ሰላሳ አምስት ብር ከሰባ አንድ ሳንቲም) ሆኖ፤ የጨረታ ማስታወቂያው ለ30 ቀናት በጋዜጣ ከጥቅምት 30/2019 ዓ.ም እስከ ህዳር 30/2019 ዓ.ም ታትሞ ቆይቶ፤ ታሕሳስ 1/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 5፡30 ስለሚሸጥ፤ መግዛት የምትፈልጉ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ኛውን አስይዛችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወ/ ፍ/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *