Ethiopian Customs Commission: መጠኑ 80ሴ.ሜ በ60ሴ.ሜ የሆነ ፎቶ አትሞ ግድግዳ ላይ መስቀል እና መጠኑ 15ሴ.ሜ በ20ሴ.ሜ/A5 የሆነ ፎቶ አትሞ ጉምሩክ ኮሚሽን ባዘጋጀው ቦርድ ላይ በስቶ በስፔንሰር አስሮ መስቀል ግዥ – test3.diretenders.com

Ethiopian Customs Commission: መጠኑ 80ሴ.ሜ በ60ሴ.ሜ የሆነ ፎቶ አትሞ ግድግዳ ላይ መስቀል እና መጠኑ 15ሴ.ሜ በ20ሴ.ሜ/A5 የሆነ ፎቶ አትሞ ጉምሩክ ኮሚሽን ባዘጋጀው ቦርድ ላይ በስቶ በስፔንሰር አስሮ መስቀል ግዥ


Government (Nov 12, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: ECC-NCB-G-0358-2019-PUR
  • Object of Procurement: መጠኑ 80ሴ.ሜ በ60ሴ.ሜ የሆነ ፎቶ አትሞ ግድግዳ ላይ መስቀል እና መጠኑ 15ሴ.ሜ በ20ሴ.ሜ/A5 የሆነ ፎቶ አትሞ ጉምሩክ ኮሚሽን ባዘጋጀው ቦርድ ላይ በስቶ በስፔንሰር አስሮ መስቀል ግዥ
  • Description: መጠኑ 80ሴ.ሜ በ60ሴ.ሜ የሆነ ፎቶ አትሞ ግድግዳ ላይ መስቀል እና መጠኑ 15ሴ.ሜ በ20ሴ.ሜ/A5 የሆነ ፎቶ አትሞ ጉምሩክ ኮሚሽን ባዘጋጀው ቦርድ ላይ በስቶ በስፔንሰር አስሮ መስቀል ግዥ
  • Award Type: Lot based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Ethiopian Customs Commission
  • Clarification Request Deadline: Nov 12, 2026, 12:59:00 AM
  • Bid Submission Deadline: Nov 13, 2026, 5:00:00 PM
  • Terms and Conditions: ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ተወዳዳሪዎች የተጠየቁትን ህጋዊ ሰነዶች በሲስተም የማያያዝ ግዴታ አለባቸው፡፡ ለፎቶ ህትመት የተሠጠ ዝርዝር መግለጫ  መጠኑ 80ሴ.ሜ በ60ሴ.ሜ የሆነ ፎቶ አትሞ ግድግዳ ላይ መስቀል  ፎቶው የሚታተምበት ቁሥ( Material )ትራንስፓረንት አክሪሊክ  ፎቶው የሚታተምበት ቁሥ( Material )ትራንስፓረንት አክሪሊክ ውፍረት(Thickness) 3ሚ.ሜ  የሚታተሙ ፎቶዎችንና አስፈላጊ ፅሁፍ ጉምሩክ ኮሚሽን የሚያቀርብ ሆኖ አስፈላጊውን የቅንብር ስራ(Editing) በውድድሩ የሚያሸንፈው ድርጅት የሚያከናውን ይሆናል፡፡  ተወዳዳሪዎች ፎቶዎቹ የሚሰቀሉበትን ቦታ እና ፎቶው የሚታተምበትን ቁስ ( Material ) ናሙና ማየት ቢፈልጉ በአካል መጥተው ማየት ይችላሉ፤ ነገር ግን በአካል ሳያዩ በውድድሩ አሸናፊ የሚሆን ተወዳዳሪ ተቋሙ ባስቀመጠው ዝርዝር መግለጫ መሠረት ለማቅረብ ግዴታ ገብቷል፡፡  በውድድሩ ያሸነፈ ድርጅት ቦታው ድረስ በመገኘት ያተማቸውን ፎቶዎች ተቋሙ ፎቶ ለመስቀል ባዘጋጀው ቦታ ላይ አስተካክሎ ሰቅሎ ያስረክባል፡፡ ማሳሰቢያ፡- ፎቶውን ከግድግዳው ጋር ለማሰር የሚጠቀሙበትን ማሰሪያ በአሸናፊው ድርጅት የሚቀርብ መሆኑ ይታወቅ፡፡ ለፎቶ ህትመት የተሠጠ ዝርዝር መግለጫ  መጠኑ 15ሴ.ሜ በ20ሴ.ሜ/A5 የሆነ ፎቶ አትሞ ጉምሩክ ኮሚሽን ባዘጋጀው ቦርድ ላይ በስቶ በስፔንሰር አስሮ መስቀል  ፎቶው የሚታተምበት ቁሥ( Material )ትራንስፓረንት አክሪሊክ  ፎቶው የሚታተምበት ቁሥ( Material )ትራንስፓረንት አክሪሊክ ውፍረት(Thickness) 3ሚ.ሜ  የሚታተሙ ፎቶዎችንና አስፈላጊ ፅሁፍ ጉምሩክ ኮሚሽን የሚያቀርብ ሆኖ አስፈላጊውን የቅንብር ስራ(Editing) በውድድሩ የሚያሸንፈው ድርጅት የሚያከናውን ይሆናል፡፡  የታተሙ ፎቶዎች የሚታሰሩበት ታራንስፓረንት አክሊሪክ ቁሥ( Material ) ቦርድ ተቋሙ ውስጥ ተሰርቶ የተሰቀለ ሲሆን የሚታተሙትን ፎቶች ብቻ ውፍረቱ (Thickness) 3ሚ.ሜ በሆነ ትራንስፓረንት አክሪሊክ ቁሥ( Material ) አትሞና በስቶ በስፔንሰር አስሮ መስቀል ግዴታ ነው፡፡  ተወዳዳሪዎች ፎቶዎቹ የሚሰቀሉበትን ቦታ እና ፎቶው የሚታተምበትን ቁስ ( Material ) ናሙና ማየት ቢፈልጉ በአካል መጥተው ማየት ይችላሉ፤ ነገር ግን በአካል ሳያዩ በውድድሩ አሸናፊ የሚሆን ተወዳዳሪ ተቋሙ ባስቀመጠው ዝርዝር መግለጫ መሠረት ለማቅረብ ግዴታ ገብቷል፡፡  በውድድሩ ያሸነፈ ድርጅት ቦታው ድረስ በመገኘት ያተማቸውን ፎቶዎች ተቋሙ ፎቶ ለመስቀል ባዘጋጀው ቦታ ላይ አስተካክሎ ሰቅሎ ያስረክባል፡፡ ማሳሰቢያ፡-ለማሰሪያ የሚሆኑት ስፔንሰሮች አሸናፊው ድርጅት የሚያቀርብ መሆኑ ይታወቅ፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *