በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን 25,000 (ሃያ አምስት ሺህ) የነጠላ ፌዝ የቆጣሪ ቦርዶችን በጨረታ አወዳድሮ ማምረት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን 25,000 (ሃያ አምስት ሺህ) የነጠላ ፌዝ የቆጣሪ ቦርዶችን በጨረታ አወዳድሮ ማምረት ይፈልጋል


Addis Zemen (Nov 13, 2026)

ብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ኢኤአ ባሪ/

ግብጨ /007/2019

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን 25,000 (ሃያ አምስት ሺህ) የነጠላ ፌዝ የቆጣሪ ቦርዶችን በጨረታ አወዳድሮ ማምረት ይፈልጋል። በዚህ ጨረታ ላይ የሚሳተፉ ተጫራቾች

  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና፣ በኢፌድሪ የመንግስትግዥና ንብረት ባለስልጣን ድህረ–ገጽ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።
  2. የጨረታ ሠነዱን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጀምሮ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን ጽ/ቤትቅ.ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 408 ድረስ በመቅረብ የማይመለስ ብር 400.00 /አራትመቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ብር 175,000.00 (አንድ መቶ ሰባ አምስት ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ባንክ ጋራንቲ ማስያዝ አለባቸው።
  4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ኮፒና ኦርጅናል በማለት የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ በተ.ቁ 2 በተገለጸው አድራሻ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባ አለባቸው።
  5. ጨረታው ህዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም 8፡00 ተዘግቶ በዚሁ ቀን 8:30 ላይ ይከፈታል።
  6. ሪጅኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  7. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 058 320 6699/ 065 832 06775 መጠየቅ ይችላሉ።

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

የባሕር ዳር ሪጅን


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *