የሐረሪ መንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የሐረሪ መንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Nov 13, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የሐረሪ መንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በማእቀፍ እና በእስትራቴጂክ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የግዥ/መ/ቁ

የእቃው አይነት መግለጫ

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በብር

የእቃው አይነት

1

PPPDSO/013/9

የእስቴሽነሪ እቃዎች

50,000.00

63 የተለያየ አይነት ብዛት 25,000.00

2

PPPDSO/04/19

የጽዳት እቃዎች

25,000.00

31 የተለያየ አይነት ብዛት 129,400.00

3

PPPDSO/015/19 

ሎት 1፡– ኤሌክትሮኒክስ   

ሎት 1፡ 100,000

የተለያየ አይነት ብዛት

 

 

ሎት 2፦ ፈርኒቸር

ሎት 2፡– 100,000

የተለያየ አይነት ብዛት

1.የብቃት መስፈርቶች፡– ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ የተጠየቁ ህጋዊነትን የሚያመለከቱ ሰነዶች ቅጂ እና ሌሎች በጨረታ ሰነዱ የተጠየቁ ከስራው ጋር የተያያዙ ሰነዶችን ከጨረታው መልስ ጋር ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

2. ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው፤ ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ለ60 ቀናት ይሆናል። ይጠበቅባቸዋል።

3. የጨረታ ማስከበሪያ – ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ (ጥሬ ገንዘብ ከፍያ ማዘዣ) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅት ስም ማስያዝ መግዛት ይችላሉ።

4. የጨረታ ሰነድ ግዥና ቋንቋ –  የጨረታ ሰነዱ የተዘጋጀው በአማረኛ ቋንቋ ነው። በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች በጽ/ቤቱ ግዥ ፋይናንስና ንብረት ስራ ክፍል ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነዶች ብር 1000 /አንድ ሺ ብር በመክፈል ሰነድ መግዛት ይችላሉ።

5. የጨረታው አቀራረብ እና አይነት፡-

5.1 ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰነድ 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ  የጨረታ ሰነዳቸውን በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

5.2. የጨረታው ዓይነት PPPDSO/013/19, ባለአንድ ኤንቨሎፕ ሲሆን ተጫራቾች ቴከኒካልና ፋይናንሺያል ሰነዶቻቸውን  በጨረታ መመሪያው መሠረት በማያያዝ  ለእያንዳንዳቸው አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው።

PPPDSO/014/19 ባለአንድ ኤንቨሎፕ ሲሆን ተጫራቾች ቴከኒካልና ፋይናንሺያል ሰነዶቻቸውን በጨረታ መመሪያው መሠረት በማያያዝ ለእያንዳንዳቸው አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው። PPPDSO/015/19 ባለአንድ ኤንቨሎፕ  ሲሆን ተጫራቾች ቴክኒካልና ፋይናንሺያል ሰነዶቻቸውን በጨረታ መመሪያው መሠረት በማያያዝ ለእያንዳንዳቸው አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው።

6. የጨረታ መክፈቻና መዝጊያ ቀን፡–

6.1. የግዥ መለያ ቁጥር PPPDSO/013/2019 ጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት እና የሚዘጋበት ቀን በ21/03/2019 ከጠዋቱ በ4፡15 ተዘግቶ፤ በ4፡30 በጽ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል። PPPDSO/014/19 ጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት እና የሚዘጋበት ቀን በ22/03/2019 ከጠዋቱ በ4፡15 ተዘግቶ፤ በ4፡30 በጽ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል። PPPDSO/015/19 ጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት እና የሚዘጋበት ቀን በ23/03/2019 ከጠዋቱ በ4:15 ተዘግቶ፣ በ4:30 በጽ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል።

7. ከላይ የተጠቀሱት ቀናት በዓላት ወይም ዝግ ከሆኑ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጨረታው የሚከፈት ይሆናል።

9. የመ/ቤት አድራሻ፡– ለበለጠ መረጃ 09 15 09 98 03 ይደውሉ።

8. የመሰረዝ መብት ፡– መ/ቤቱ አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

10. ጨረታው የሚከፈት ቦታ፡ የሐረሪ ህዝብ ክልል የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት ሐረር አራተኛ አደባባይ 100 ሜትር ወረድ ብሎ በሚገኘው ዘቢዳ ሕንፃ አራተኛ ወለል።

https://WWW.facebook.com/hppdsoweb  site http//hppdso.gov.et>Telegramhttps:t.me//hppda2  

በሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥ እና ንብረት ማስገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *